SBS Amharic - ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ

By SBS

Listen to a podcast, please open Podcast Republic app. Available on Google Play Store and Apple App Store.

Image by SBS

Category: Daily News

Open in Apple Podcasts


Open RSS feed


Open Website


Rate for this podcast

Subscribers: 7
Reviews: 0
Episodes: 499

Description

Independent news and stories from SBS Audio, connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians. - ያልወገኑ ዜናዎችን ያቀርብልዎታል። ከአውስትራሊያ የሕይወት ታሪኮችና አማርኛ ተናጋሪ አውስትራሊያውያን ጋር ያገናኝዎታል።

Episode Date
ዜና - በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል የአውስትራሊያ ፓርላማ የአስቸኳይ ስብሰባ ጥሪ አደረገ
Apr 29, 2024
በአዲስ አበባ ከ28 ሀገራት የተውጣጡ ከ77 ሺህ በላይ ስደተኞች እንደሚኖሩና 92 በመቶው ኤርትራውያን መሆናቸው ተገለጠ
Apr 28, 2024
የአንዛክ ቀን በመላው አውስትራሊያና በባሕር ማዶ ተከበረ
Apr 25, 2024
#60 Talking about commemorating | Anzac Day (Med)
Apr 24, 2024
በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለመግታት የድርጊት እርምጃ ጥሪ ቀረበ
Apr 24, 2024
በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሁለተኛና ሶስተኛ ክፍል ተማሪዎች ማንበብ እንደማይችሉ ተገለጠ
Apr 23, 2024
Tackling misinformation: How to identify and combat false news - ሐሰተኛ መረጃን መገደብ፤ ሐሰተኛ ዜናዎችን እንደምን መለየትና መፋለም እንደሚቻል
Apr 23, 2024
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የትጥቅ ታጋዮች በሀገራዊ ምክክር መድረክ እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረበ፤ ጥበቃም እንደሚደረግላቸው ገለጠ
Apr 23, 2024
በጅሮንድ ቻልመርስ የአውስትራሊያ የወደፊት የምጣኔ ሃብት ዕድገት ትንበያን አለዝበው ገለጡ
Apr 22, 2024
"የጋምቤላ ችግር መታየት ያለበት የኑዌሮችና አኟኮች ተደርጎ ሳይሆን፤ ኢትዮጵያን ከደቡብ ሱዳን ጋር ሊያዋጋ የሚችል አሳሳቢ ጉዳይ ሆኖ ነው" ዶ/ር ኦፒዎ ቻም
Apr 22, 2024
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይና አማራ ክልሎች መካከል የተፈጠረው ውጥረት በአገራዊ ምክክር ሂደቱና በኮሚሽኑ ዕቅዶች ላይ ስጋት እንደሚፈጥር ገለጠ
Apr 21, 2024
"በሐረሪ ሕብረተሰብ ውስጥ 40 ያህል የአለላ ስፌት ዓይነቶች መኖራቸውን ጥናቶች ያመለከታሉ" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም
Apr 20, 2024
የዓለም ጤና ድርጅት ኢትዮጵያ በረሃብና ተላላፊ በሽታ እየተፈነች እንደሆነና ከፍ ያለ የሰብዓዊ እርዳታ እንደሚያሻት አሳሰበ
Apr 18, 2024
የኤልያስ ዋንጫ፤ "ኤልያስ አገራችን ካፈራቻቸው የእግር ኳስ ተጫዋቾች በጣም ለየት ያለ ተጫዋች ነው" አቤል አስመላሽ
Apr 18, 2024
በሲድኒ የቤተክርስቲያን ውስጥ ጥቃትን ተከትሎ የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትርና የተቃዋሚ ቡድን መሪ የአንድነት ጥሪ አቀረቡ
Apr 16, 2024
ኢትዮጵያ ውስጥ ለሰፈነው የጎሣ ፖለቲካ ኃላፊነት ወሳጅ ማን ነው? የ1966ቱ ተራማጆች ወይስ የወቅቱ የማንነት ፖለቲካ አራማጆች?
Apr 16, 2024
"የመኢሶን ትልቁ አስተዋፅዖ ለውጡ ሕዝባዊ ይዘት እንዲኖረው በመሬት፣ ሕዝባዊ ድርጅቶችና የብሔሮች መብቶች ዙሪያ የተቻለውን ሁሉ ማድረጉ ነው" አቶ አበራ የማነአብ
Apr 16, 2024
" 'የመኢሶን ሰማዕታት' መጽሐፍ ፋይዳ አንድ ተጨባጭ የሆነ የታሪክ ሰነድ ማቆየት ነው" ዶ/ር የራስወርቅ አድማሴ
Apr 16, 2024
የአውስትራሊያ ሰንደቅ ዓላማ በሲድኒ የገበያ ማዕከል በስለት የተገደሉ ስድስት ሰዎችን በክብርና በሐዘን ለመዘከር በግማሽ ዝቅ ብሏል
Apr 15, 2024
ኢትዮጵያ በከፍተኛ ደረጃ የምግብ ሸቀጦች የዋጋ ግሽበት ከታየባቸው አምስት የአፍሪካ አገራት ውስጥ ተካተተች
Apr 14, 2024
ዩናይትድ ስቴትስና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የአቶ ባቴ ኡርጌሳን ግድያ አስመልክቶ ገለልተኛና ሙሉዕ ምርመራ እንዲካሔድ ጠየቁ
Apr 11, 2024
#59 Talking about cooking (Med)
Apr 11, 2024
ከጂቡቲ ወደ የመን በጀልባ ይጓዙ የነበሩ 38 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ሕይወታቸውን አጡ
Apr 10, 2024
"ኢድ አልፈጥር! አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን፤ ደም ማፍሰሱን አላህ በኃይሉ ያስተካክልልን" ሼክ አብዱራህማን ሐጂ ከቢር
Apr 10, 2024
አውስትራሊያ ውስጥ ከ2035 አንስቶ በነዳጅና በናፍጣ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎች ለሽያጭ እንዳይውሉ ጥሪ ቀረበ
Apr 09, 2024
ተቋርጦ የነበረው የኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ጥያቄ ድርድር ሊቀጥል ነው
Apr 09, 2024
በአዲሱ የምግብና ግሮሰሪ ሥነ ምግባር ደንብ ሱፐርማርኬቶች እስከ 10 ሚሊየን ዶላርስ የሚደርስ መቀጮ ሊያገኛቸው ነው
Apr 08, 2024
"ኤልያስ ካለ ጎል አለ፤ አብዛኛዎቹ የመብራት ኃይል ቡድን ዋንጫዎች የኤልያስ ጁሐር ዋንጫዎች ናቸው" የፊልም ዳይሬክተር ዐቢይ አየለ
Apr 08, 2024
" የደብረ ዘይት በዓልን ስናከብር የክርስቶስን ዳግም ምጽአት እያሰብን ነው ። ” መልአከ ጽዮን ቀሲስ እንግዳ ቸሩ
Apr 07, 2024
በነባር ዜጎች መካከል ያለ ባሕላዊ ዝንቅነትን የመረዳት ጠቀሜታ
Apr 07, 2024
#58 How to say 'no' at work (Adv)
Apr 07, 2024
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ የአውስትራሊያዊቷን እርዳታ ሠራተኛ ሞት ተከትሎ የእሥራኤል መንግሥት ኃላፊነት እንዲወስድ ጠየቁ
Apr 03, 2024
" የ29ኛው ኩዊል የጋዜጠኛነት ልህቀት ሽልማት ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያውያንም ጭምር ነው ። "- የኩዊል ሽልማት አሸናፊ ጋዜጠኛ ካሣሁን ሰቦቃ
Apr 02, 2024
“ ጋዜጠኝነት ለእኔ ሕዝብን እና አገርን በቀናነት ማገልገል ነው ። ” የኩዊል ሽልማት አሽናፊ ጋዜጠኛ ካሣሁን ሰቦቃ
Apr 02, 2024
የረመዳን ጾም እና የሴቶች ድርሻ
Apr 02, 2024
በአዲስ አበባ የከርሰ ምድር ውኃ እየተሟጠጠ ነው ተባለ
Apr 01, 2024
በኩዊንስላንድ የዝናቡ መጠን እንደቀነሰ ቢነገርም ፤ ውኃው እስኪደርቅ ጊዜ ሊፈጅ እንደሚችል ተገለጸ
Apr 01, 2024
በኦሮሚያ ክልል በርካታ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ቀሳውስትና ምዕመናን መገደላቸው ተመለከተ
Mar 28, 2024
#57 Talking about ageing (Med)
Mar 27, 2024
Australian Easter: Exploring social and cultural traditions beyond religion - በዓለ ትንሣኤ በአውስትራሊያ፤ ከሃይማኖት ባሻገር የማኅበራዊና ባሕላዊ ልማዶች ዳሰሳ
Mar 27, 2024
በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር 'የኢትዮጵያ ውስብስብ ፖለቲካዊና የደህንነት ቀውሶች በውይይት መላ ሊበጅላቸው ያሻል' አሉ
Mar 26, 2024
ስንብት፤ ዶ/ር አንድዓለም ሙላው 1944-2024
Mar 26, 2024
#56 Organising a party (Med)
Mar 26, 2024
የአውስትራሊያ መንግሥት የዝቅተኛ ደመወዝ ወለል ከዋጋ ግሽበት ጋር እኩል እንዲራመድ የፍትሓዊ ሥራ ኮሚሽንን ሊጠይቅ ነው
Mar 25, 2024
በትግራይ ጦርነት ወቅት ምርኮኞች የነበሩ 212 የመከላከያ ሠራዊት አባላት በምሕረት ተለቀቁ
Mar 24, 2024
"ብዙ ስፖንሰሮች ወይም አጋሮች ድጋፋቸውን የሚያበረከቱት ሆይ ሆይታ ለበዛበት ነው፤ በአስተውሎት ሀገርን ለሚያልቁ ሥራዎች ድጋፍ ቢያደርጉ ጠቀሜታ አለው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን
Mar 24, 2024
"ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን የልብ ትርታ ናት፤ ኢትዮጵያዊነት ልቤ ውስጥ ታትሞ ያለ መቼም የማይፋቅ ሕትመት ነው" ደራሲት ሐሊ ሙዘይን
Mar 24, 2024
የኢትዮጵያ አየር መንገድ አምስት ታካይ የአገር ውስጥ መዳረሻ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታን ጀመረ
Mar 21, 2024
"የዘረኝነት አንዱ ቁልፍ ነገር ጭካኔን ወደ አርበኝነት የመቀየር ኃይል አለው" ዶ/ር ይርጋ ገላው
Mar 21, 2024
"ዘረኝነት ሰብዓዊነትን ይገድላል፤ ዘረኛ ሰው ሰዎችን የሚያየው በሰውነት ሳይሆን በዘር ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው
Mar 21, 2024
ኢትዮጵያ ውስጥ የእስላማዊ ስልጣኔ መነሻ የት ነው?
Mar 20, 2024
እስላማዊ ስልጣኔ ምንድነው?
Mar 20, 2024
ዶናልድ ትራምፕ ተመልሰው ፕሬዚደንት ከሆኑ በዩናይትድ ስቴትስ የአውስትራሊያ አምባሳደር ኬቨን ራድ የቆይታ ጊዜ አጭር እንደሚሆን አመላከቱ
Mar 20, 2024
What are Ramadan and Eid and how are they celebrated in Australia? - ረመዳንና ኢድ ምንድናቸው አውስትራሊያ ውስጥ የሚከበሩትስ እንደምን ነው?
Mar 19, 2024
ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የእርስ በእርስ ግጭቶችን ለማስቆም "ኢትዮጵያ በልጆቿ ትታረቅ" ሲል የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ጥሪ አቀረበ
Mar 19, 2024
#55 Describing personal relationships (Med)
Mar 18, 2024
"የአዲስ ፓሪስ መጽሔት ዓላማ ኢትዮጵያውያን የፋሽን ሞዴሎችንና የኢትዮጵያን ቱሪዝም ማስተዋወቅ ነው" አቤል ፊጣ
Mar 18, 2024
ኢሠማኮ ላቀረበው የሠራተኞች የዝቅተኛ ደመወዝ ወለልና የግብር ቅነሳ ምላሽ ካላገኘ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ለመነጋገር እንደሚሻ አስታወቀ
Mar 17, 2024
" ጾም ስጋን አድክሞ መንፈስን የሚያበረታ መንፈሳዊ ተግባር ነው ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት
Mar 17, 2024
እሥር ላይ ያሉት የአቶ ክርስቲያን ታደለ ያለ መከሰስ የምክር ቤት አባልነት መብት ተነሳ
Mar 14, 2024
#54 How to talk about predictions (Med)
Mar 14, 2024
What is the cultural significance of First Nations weaving? - ስፌት ለነባር ዜጎች ያለው አስፈላጊነት ምን ያህል ነው?
Mar 12, 2024
#53 How to give encouragement (Med)
Mar 12, 2024
"አድዋ ለእኔ ማንነቴ ነው፤ ኢትዮጵያውያን ሁሉም ቦታ ላይ በኩራት የምንገኘው በአድዋ ድል የነፃነት ስሜት ነው" ቅድስት ሰለሞን
Mar 11, 2024
“ እንኳን አደረሳችሁ - ዐቢይ ጾም የተባለውም ጾሙን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለጾመው ነው ። “ - ብፁዕ አቡነ ሉቃስ
Mar 11, 2024
ተመድ ኢትዮጵያ ውስጥ በድርቅና በጦርነት ምክንያት ከ20 ሚሊየን በላይ እርዳታ ጠባቂዎች መኖራቸውን አመለከተ
Mar 10, 2024
“ እንኳን ለረመዳን ጾም አደረሳችሁ ” - ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር
Mar 10, 2024
"በዘርኛነት አዝማሚያ ከቋንቋዬ በስተቀር በሌላ የኢትዮጵያ ቋንቋ አልፅፍም የሚል በጣም ጠባብ የሆነ አመለካከት ያላቸው ሰዎች አሉ" ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም
Mar 10, 2024
"አፄ ቴዎድሮስን የማደንቃቸው ዘመነ መሳፍንትን አሸንፈው የኢትዮጵያን አንድነት ያፀኑ ታላቅ መሪ ስለሆኑ ነው" ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም
Mar 10, 2024
ከጉራጊኛ ቃላት ትርጉም ወደ ሥነ ፅሑፍ ዓለም፤ ደራሲና ተርጓሚ ሳህለሥላሴ ብርሃነማርያም
Mar 09, 2024
"ፍልሰተኛ ሴቶች በባሕር ማዶ ከባሎቻቸው ባሕላዊ አስተሳስብና የአገሬው ዘርኛነት አንስቶ ብዙ ማለፍ ያለባቸው ፈተናዎች ያጋጥማቸዋል" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም
Mar 08, 2024
"በቤት ውስጥ ጥቃት ምክንያት በአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ውስጥም ከመሞት በላይ፤ ከመኖር በታች በሆነ ሁኔታ የሚኖሩ ብዙ ሴቶች አሉ" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ
Mar 08, 2024
"ኢትዮጵያ ውስጥ ዕድሎችን ከማጣት የተነሳ ለብዙ ሴቶች ሴትነታቸው ዕዳ እንጂ ትርፍ ሆኖ የማታይበት ሁኔታ ነው ያለው" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ
Mar 08, 2024
#52 How to talk about happy and sad moments (Med)
Mar 07, 2024
Are you eligible for the Higher Education Loan Program? - ለከፍተኛ ትምህርት ብድር ፕሮግራም ብቁ ነዎት?
Mar 06, 2024
"በእምነት ሳትለያዩ ሰው በመሆናችሁ ብቻ ሰው የሆኑትን ለመታደግ መላ ፍጠሩ፤ ለእግዚአብሔር ምክንያት ሆናችሁ ወገናችሁን ታደጉ" አቡነ ኤርሚያስ
Mar 06, 2024
"የአድዋ ድል አልገዛም ባይነትና የዛሬ ማንነታችንን ጠብቀን የቆየንበት ነው" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውና ወ/ት ገነት ማስረሻ
Mar 05, 2024
"ወንድሞቻችን፣ ባሎቻችንና አባቶቻችን ሴቶችን በውጭ ብቻ ሳይሆን በቤት ውስጥ ሥራም በመርዳት እንዲተባበሩን እንጠይቃለን" ወ/ሮ ጽጌ መርጊያ
Mar 05, 2024
#51 Check-in at the airport (Med)
Mar 04, 2024
"ውስጣችን ያለውን ችግር ተነጋግረን እንፍታ፤ አድዋ ላይ እንድናሸንፍ ያደረገን አንድነታችን ነው" አሳታሚ ኤልያስ ወንድሙ
Mar 03, 2024
"የነፃነት አርማ ካለን ከባንዲራችን ቀጥሎ ምኒልክ ናቸው" አሳታሚ ኤልያስ ወንድሙ
Mar 03, 2024
“ዋ አድዋ!” - 128ኛ ዝክረ ድል
Mar 01, 2024
“የኢትዮጵያ ሕዝብ ቀደም ሲል በኢትዮጵያዊነት ስሜት በአንድነት የተነሳውና ሁልጊዜም የሚነሳው በአድዋ መንፈስ ነው” ፕሮፌሰር ባሕሩ ዘውዴ
Mar 01, 2024
የኦሮሞ እናቶች/ሴቶች የምስጋና ቀን ለመጀመሪያ ጊዜ በሜልበርን ሊከበር ነው
Feb 29, 2024
#50 Let's go fishing! (Med)
Feb 29, 2024
"የአድዋን ድል በዓል የማከብረው በአንድ ወቅት አንድ እና ታላቅ እንደነበርን ስለሚያስታውሰኝ ነው" አንዲት የአዲስ አበባ ነዋሪ
Feb 28, 2024
"የስደተኞች ወደ ናሩ ዕገታ ማዕከል መወሰድ ልቤን በጣም ነው የሰበረው፤ የእኛም አውስትራሊያ የመቆየት ጉዳይ የተወሰነ ስላልሆነ ሁላችሁም ፀልዩልን" ቤተልሔም ጥበቡ
Feb 27, 2024
"የእግር ጉዞው ዓላማ ለትውውቅ፣ ለፍቅር፣ ለአንድነትና ቤተክርስቲያናችንን አጉልቶ ለማሳየት ነው" ዶ/ር ተፈሪ በላይነህ
Feb 27, 2024
የሰላም ስፖርትና ማኅበራዊ ክለብ 10ኛ ዓመቱን በሜልበርን ከተማ አከበረ
Feb 27, 2024
“የኦሮሚያ ክልልን ጨምሮ በብዙ ቦታዎች ለቀጠለው ግጭትና መጠነ ሰፊ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሰላማዊ ውይይትን ከመቀበልና ከመተግበር ውጪ መፍትሔ የለም"ዶ/ር ዳንኤል በቀለ
Feb 26, 2024
ኬንያ 11 በመቶ ዜጎቿ የሚጠቀሙት ዕለታዊ የኤሌክትሪክ ኃይል ፍጆታ ምንጭ ኢትዮጵያ መሆኗን ገለጠች
Feb 25, 2024
#49 How to say you don’t understand (Med)
Feb 25, 2024
#48 How to talk about your body pain (Med)
Feb 22, 2024
"ከአዝማሪና" እስከ "ትዝታ ንግሥና"፤ ዝነኛው አንጋፋ ድምፃዊ ጌታቸው ካሣ ከእዚህ ዓለም በሞት ተለየ
Feb 21, 2024
የእናት ቋንቋ ቀን 2024
Feb 21, 2024
Not married but in a de facto relationship? Here’s what this means in Australia - ፊርማ አልባ ግና የትዳር ኑሮ? ይህ አውስትራሊያ ውስጥ ምን ማለት እንደሆነ እነሆ
Feb 20, 2024
7 Let's go bushwalking (Adv) #47
Feb 19, 2024
"የእግር ጉዞ ጥሪያችን ለሁሉም ኢትዮጵያውያንና አውስትራሊያውያን ነው፤ አማኞችም ሆኑ እምነቱ ለሌላቸውም ጭምር" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና
Feb 18, 2024
"የጉዞው ዓላማ ኢትዮጵያውንን ማስተዋወቅ፣ እንዲቀራረቡ፣ እንዲዋደዱ፣ እንዲከባበሩና እንዲደጋገፉ የመገናኛ መድረክ መፍጠር ነው" መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረሥላሴ ጎበና
Feb 18, 2024
"ጎብኚዎችን ጨምሮ ሁሉም የሲድኒ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና አውስትራሊያውያን በዓመታዊው ባሕላዊ ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ወ/ሮ እመቤት አሰፋ
Feb 16, 2024
#46 Talking about decisions (Med)
Feb 14, 2024
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን በመራዊ ከተማ ቢያንስ 45 ሲቪል ሰዎች በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ መገደላቸውን ለማወቅ ችያለሁ አለ
Feb 14, 2024
"የጎሣ ፖለቲካ በተፈጥሮው ፍትሐዊ መሆን አይችልም፤ በሕግ መታገድ አለበት" ደራሲ አበበ ኃብተስላሴ
Feb 14, 2024
#45 How to handle a dissatisfied customer (Adv)
Feb 11, 2024
#44 Small talk about extreme weather (Med)
Feb 07, 2024
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ ከደረጃ ሶስት የግብር ማሻሻያ አብላጫ ሠራተኛ ሴቶች ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ገለጡ
Feb 07, 2024
ዶ/ር ብሩክ ይርሳው፤ ከድሬዳዋ እስከ አውስትራሊያ
Feb 06, 2024
የፌዴራል መንግሥቱ ደረጃ ሶስት የግብር ቅነሳ ማሻሻያ 62 ከመቶ የሕዝብ ድጋፍን አገኘ
Feb 05, 2024
Australian Citizenship | Australia and its people | Episode 1
Feb 04, 2024
"የሴት ልጅ ግርዛት የሰብዓዊ መብቶች መነካት ነው፤ አካላዊና ሥነልቦናዊ ጉዳቶችን ያደርሳል፤ ለእሥራት ይዳርጋል" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም
Feb 03, 2024
#43 Talking about reading and books (Med)
Feb 01, 2024
How to find a job in Australia? - አውስትራሊያ ውስጥ ሥራ እንደምን ይፈልጋሉ?
Jan 30, 2024
ጆርዳን ሶስት የዩናይትድ ስቴትስ መከላከያ አባላት ግዛቷ ውስጥ መገደልን አወገዘች
Jan 29, 2024
#42 Let’s talk about thrifting & fashion (Adv)
Jan 28, 2024
“ያጎደልናቸው፤ ያጠፋናቸው ነገሮች አሉ። ይቅርታ መጠየቅ አለበት። ይቅርታ የምንጠይቅባቸው ጉዳዮች አሉ” ተሰናባች ም/ጠ/ር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን
Jan 27, 2024
“የአማራውን ሕዝብ ሌላው እንዲጠራጠረው፤ ይኼ ትውልድ ዕዳ እንዲከፍልና የበዳይነት ስነ ልቦና እንዲሸከም ተደረጎ ቆይቷል። የትርክት ዕረቃ መካሄድ አለበት” አባ መላ
Jan 27, 2024
How to become a First Nations advocate - ለነባሮች ሕዝቦች ድምዕ እንዴት መሆን ይቻላል
Jan 24, 2024
" የስኳር ህሙማን ቢያንስ በአመት አንድ ጊዜ የአይን ሐኪም ማየት አለባቸው ፡፡" ዶ / ር ለምለም ታምራት
Jan 24, 2024
በኩዊንስላንድ የሳይክሎን ኪሪሊ ምልክቶች መታየት ጀመሩ
Jan 24, 2024
የሜልበርን ጥምቀት በአል አከባበር ከአውስትራልያ ከተሞች በመጡ እንግዶች አተያይ
Jan 23, 2024
በኩዊንስላንድ ሰሜን ምእራብ አዲስ ሳይክሎን ሊመጣ እንደሚችል ተተነበየ
Jan 22, 2024
ፅዮንና ቤተልሔም፤ የክራርና በገና አንፀባራቂ ከዋክብት
Jan 21, 2024
#41 How to say sorry (Med)
Jan 18, 2024
ግዙፉ የሼል ኩባንያ መርከቦቹን ከቀይ ባሕር ጉዞ ገታ
Jan 17, 2024
የዓረብ ሊግ በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል የተፈጠረውን ውጥረት አስመልክቶ ነገ ጉባኤ ሊቀመጥ ነው
Jan 16, 2024
የወሎ ፈረስና የደሴ ከተማ ስያሜ
Jan 16, 2024
"ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ሐረር ጥንታዊነትን ይዞ የቆየ ከተማ የለም"አቶ ተወለዳ አብዶሽ
Jan 16, 2024
የአውስትራሊያ ተወላጇ ሜሪ የባለቤታቸው ልዑል ፍሬዴሪክን የዴንማርክ ንጉሥ ፍሬዴሪክ 10ኛ መሆንን ተከትለው ለንግሥትነት በቁ
Jan 15, 2024
#40 Talking about crime (Adv)
Jan 14, 2024
"ኢትዮጵያ ውስጥ ገንዘብ እንደ አዲስ ሃይማኖት ሆኗል"ፕ/ር ዶ/ር ፍስሃ ፅዮን መንግሥቱ
Jan 11, 2024
#39 Lodging your tax returns | Tips for claiming expenses (Adv)
Jan 10, 2024
"ኤምባሲው ተጠናክሮ ሥራውን ከጀመረ ለኢትዮጵያም ለአውስትራሊያም ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ነው የምናስበው" አምባሳደር ሃደራ አበራ
Jan 10, 2024
የትግራይ ትምህርት ቢሮ ትምህርታቸውን እያቋረጡ ያሉ ተማሪዎች ቁጥር አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና በአስቸኳይ የተማሪዎች ምገባ ፕሮግራም ግብር ላይ እንዲውል ጠየቀ
Jan 10, 2024
"እኔ አገር የለኝም" - ዶ/ር ይርጋ ገላው ወልደየስ
Jan 09, 2024
"ተማሪዎች የመመረቂያ ፅሑፋቸውን በአማርኛ ቋንቋ እንዲፅፉ ቢደረግ አገራችን ትጠቀማለች" ዶ/ር አዳነ ገበያው
Jan 08, 2024
አውስትራሊያ የጦር መርከቦቼን ወደ ቀይ ባሕር አልክም በሚለው አቋሟ ፀንታለች
Jan 08, 2024
#38 Talking about music (Adv)
Jan 07, 2024
መልካም የገና በአል ይሁንላችሁ - ዶ/ር ፓስተር ናትናኤል ገመዳ
Jan 06, 2024
"የዐማራው ትግል ኢትዮጵያዊ ትግል ነው፤ የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት የሚያምነው ዐማራ አገሩ ኢትዮጵያ ነው ብሎ ነው" ፕ/ር ሰለሞን አበበ ጉግሳ
Jan 06, 2024
"የዐማራ ትግል የጋራ ምክር ቤት ዋና ዓላማ እውነተኛ የዐማራ ድርጅቶች ስለአሁኑና ስለመጪው የዐማራ ሕዝብ ዕጣ ፈንታ የሚመካከሩበት መድረክ ለመፍጠር ነው"ፕ/ር ሰለሞን አበበ
Jan 05, 2024
"በአውሮፓውያን ዕይታ እየተመራመሩ የጥቁሮችን ችግር መፍታት አይቻልም" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ
Jan 05, 2024
"ዲሞክራሲ አለ ማለት ዘረኝነት የለም ማለት አይደለም፤ ዲሞክራሲ የፖለቲካ ሥርዓት ነው፤ ዘረኝነት ከባሕል፣ ታሪክና እምነት ጋር የሚያያዝ ነው" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ
Jan 04, 2024
#37 Talking about struggles (Med)
Jan 04, 2024
የኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የባሕርና ሉዓላዊነት ስምምነት ከሶማሊያ ፕሬዚደት ተቃውሞን ከአውሮፓ ኅብረት ስጋት አዘል ማሳሰቢያን አስከትሏል
Jan 03, 2024
የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ለምን አስፈለገ? ስለምን በአውስትራሊያውያን ድምፅ ውድቅ ተደረገ?
Jan 03, 2024
"በሀገራችን ሰላም እንዲመጣ ከተፈለገ መደራጀት ያለብን በአስተሳሰብና በአመለካከት ነው፤ የዘር ፖለቲካ በአዋጅ መታገድ አለበት" ደራሲ ንብረት ዓለሙ ካሣ
Jan 02, 2024
ኢትዮጵያና ሶማሌላንድ የባሕር አጠቃቀምና የሉዓላዊነት ዕውቅና ላይ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ
Jan 02, 2024
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ አውስትራሊያውያን በ2023 ቢፈተኑም 2024 ላይ ተስፋ በማሳደር ለታላቅ ስኬት እንዲበቁ አበረታቱ
Jan 01, 2024
#36 Buying a house (Adv)
Dec 31, 2023
#35 How to self-promote at work | Networking tips (Adv)
Dec 29, 2023
"አባታችን ሃይማኖታችንን እንድንጠብቅ፣ ሰው እንድናከብር፣ አገራችንን እንድንወድ ቸርነትና በጎነትን ያጎናፀፈን ነው፤ እሱን ማጣት ትልቅ ጉዳት ነው" ኢንጂነር ሚካኤል ታደለ
Dec 28, 2023
"በምርጥ ባሕላዊ ሙዚቃ የኮራ ሙዚቃ ሽልማትን እንዳሸንፍ ኢትዮጵያውያን የሚሰጡኝ ድምፅ ለአገርም ጭምር ነው" ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ
Dec 27, 2023
"ዓመታዊው የስፖርት በዓል ኢትዮጵያ ባንሆንም ኢትዮጵያን እያስታወስንና ኢትዮጵያዊነታችንን እያየንበት የምናከብረው ነው" ማርታ በዛብህ
Dec 27, 2023
"ስለ መደመር አንደበታችን እያለ ያለውን ድርጊታችን አይገልጠውም'ማለት በመጀመሩ እሱን ወደ እሥር ቤት እኛን ለጎዳና ዳርጎናል"ወ/ሮ ስንታየሁ ዓለማየሁ-የታየ ደንደአ ባለቤት
Dec 26, 2023
"ጎንደር ሃጂና መጪውን የምትታዘብ፤ ትከሻዋ ነትቦባት ሌላውን እየባዘተች የምታለብስ እናት ሆና ነው የምትታየኝ" ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ
Dec 26, 2023
"የአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን እሑድ ዲሴምበር 24 የጥያቄዎች ገደብ በሌለው አገራዊ የምክክር መድረክ እንዲሳተፉ ጥሪ እናቀርባለን" አቶ ረታ ጌራ
Dec 21, 2023
የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ሊያካሂድ ነው
Dec 21, 2023
"የምሥራቅ አፍሪካ ወጣቶች ረስተውናል፤ ኢትዮጵያዊ ታሪካችንንና መለያችንን ለአዲሱ የአፍሪካ ትውልድ አልሸጥንም" የፊልም ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮንን
Dec 21, 2023
ሃብታሙ መኮንን፤ ከኢትዮጵያና ምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አጭር ፊልም ዓለም አቀፍ Emmy ሽልማት አሸናፊ
Dec 21, 2023
#34 Getting a pet (Med)
Dec 20, 2023
ከኦሮሚያ ክልል ተፈናቅለው በአማራ ክልል ደብረ ብርሃን የሠፈሩ ተፈናቃዮች የቀድሞ መሬትና ሌሎች ንብረቶች ምዝገባ ተጀምሯል
Dec 20, 2023
"አውስትራሊያ አቀፍ የስፖርት በዓል ማካሔድ ከባድ ነው፤ እናሳካዋለን የሚል ተስፋ ግን አለኝ" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛው
Dec 19, 2023
የኢትዮጵያውያን ዓመታዊው የስፖርት በዓል በመጪው ሳምንት በሜልበርን ከተማ በድምቀት ሊጀመር ነው
Dec 19, 2023
Five ways to bring bush tucker to your festive plate - የበዓል ማዕድ ሳህንዎ ላይ ቡሽ ታከር የሚያቀርቡበት አምስት መንገዶች
Dec 19, 2023
በሜልበርን - አውስትራሊያ የደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለሶስት ቀናት የሚቆይ የወጣቶች ኮንፈረንስ ጀመረ
Dec 17, 2023
ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የቦንድ ገዢዎች ፈጣን የዕዳ ዕፎይታ እንዲያደርጉላት ጠየቀች
Dec 17, 2023
#33 Arranging a playdate for children (Med)
Dec 17, 2023
ሕልሟን ትታ ሔደች፤ "ኡርጌ የሰው ልጆች መብቶች የሚያስቆጫትና የማኅበረሰባችን ማዕከል ነበረች" አቶ ያደታ ሞሲሳ
Dec 15, 2023
#32 Negotiating salary | Free legal help in Australia (Adv)
Dec 14, 2023
የፌዴራል መንግሥቱና ሕወሓት ከፕሪቶሪያ የሰላም ስምምነት ጋር በተያያዘ የሚነሱ ችግሮችን ለመፍታት የሚያስችል የፖለቲካ ውይይት ለማድረግ ተስማሙ
Dec 14, 2023
Attending or hosting an Australian party? Here’s what you need to know - የአውስትራሊያ ፓርቲ ላይ ሊገኙ ወይም ሊያስተናግዱ አስበዋል? ሊያውቁ የሚገባዎትን እነሆን
Dec 13, 2023
"እስካለሁ ድረስ ለሰላምና ለሕዝቦች ወንማማችነት የማደርገው ትግል ይቀጥላል" የቀድሞው የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ታየ ደንደአ
Dec 12, 2023
የፍልሰት ቪዛ አሠራር ለውጥ ተደረገ
Dec 11, 2023
"ድል ሥራ አስኪያጄ ብቻ ሳይሆን ደም ሥሬ ነው፤ ከእኔ ይልቅ የእርሱን ሕልም ባሳካሁ ብዬ እመኛለሁ" ድምፃዊት ሃኒሻ ሰለሞን
Dec 11, 2023
#31 Talking about movies
Dec 10, 2023
"ሃኒሻ በሙዚቃው ዓለም መኖር ያለባት ድምፃዊት ናት" ጋዜጠኛና ሥራ አስኪያጅ ድልነሳው ጌታነህ
Dec 10, 2023
ኢሰመኮ በአማራ፣ ቤንሻንጉል ጉምዝና በኦሮሚያ በግጭት ዐውድ ውስጥና ውጪ በሲቪል ሰዎች ላይ የሚደርሱ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት እጅግ አሳስቢነት እንደቀጠለ መሆኑን አሳሰበ
Dec 07, 2023
#30 Expressing love and affection | Valentine’s Day
Dec 06, 2023
የጋዜጠኞች ጥበቃ ኮሚቴ ለሶስት ሳምንታት ያለምንም ማብራሪያ ለእሥር ተዳርጎ ያለው ጋዜጠኛ በላይ ማናዬ እንዲለቀቅ ጠየቀ
Dec 06, 2023
Five tips to keep safe and cool during an Australian summer - በአውስትራሊያ በጋ ወቅት ራስን ለመጠበቅና ቀዝቀዝ ለማለት አምስት ፍንጮች
Dec 05, 2023
“ግብፅ በሃይማኖት አባቶች በኩል ያደረገችው ተፅዕኖ እዚህ ግባ የሚባል አይደለም የሚለው አስተሳሰብ እንዴት የፖለቲካ ሥርዓቱን እንደቀረጸው አለመረዳት ነው”ውሂበእግዜር ፈረደ
Dec 04, 2023
ሶማሊያ ከ30 ዓመታት በኋላ የተጣለባት የጦር መሠሪያ ዕቀባ መነሳንትን በማለፊያ ጎኑ እንደምትቀበለው ገለጠች
Dec 04, 2023
ኢትዮጵያ በ600 ሚሊየን ዶላር በምሥራቅ አፍሪካ ግዙፍ የሚሰኝ የንፋስ ኃይል ማመንጫ በሶማሌ ክልል ልታስገነባ ነው
Dec 03, 2023
#29 Starting School | Volunteering at School
Dec 03, 2023
"ሕግ ማስከበር በሚለው ዘመቻ ጋዜጠኞች፣የፖለቲካ አመራሮችና የማኅበረሰብ አንቂዎች ላይ እያነጣጠረ ያለው ተደጋጋሚና የተራዘመ እሥር እንዲቆም በስፋት እንሠራለን"ራኬብ መሰለ
Nov 30, 2023
"ከየትኛውም ብሔር ይሁን አንድ ሰብዓዊ ፍጡር ላይ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሲፈፀም፤እንደ ሕዝብ ሰብዓዊ መብቶች የሚከበርባትን አገር ለመፍጠር ብንረባረብ ጥሩ ነው"ራኬብ መሰለ
Nov 30, 2023
እሥራኤልና ሃማስ በጊዜያዊው የተኩስ ማቆም ጥሰት ሳቢያ ተካስሱ
Nov 29, 2023
Facing a shark while swimming? Here's what to do - እየዋኙ ሳለ ሻርክ ቢገጥምዎ? ምን ማድረግ እንደሚገባዎ እነሆን
Nov 29, 2023
"በኢሰመኮና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መካከል ተፈናቃዮችን አስመልክቶ የተፈጠረው አለመግባባት ነው እንጂ በሪፖርታችን ትግራይ ክልልን አልሸፈንም" ራኬብ መሰለ
Nov 28, 2023
የሶስተኛው ዙር የእሥራኤል ታጋቾችና የፍልስጥኤም እሥረኞች ልውውጥ ተካሔደ
Nov 27, 2023
ኢትዮጵያ ውስጥ ኤች.አይ.ቪ/ኤይድስ በዓመት ከ11ሺ በላይ ሰዎችን ሕይወት እየቀጠፈ ነው
Nov 26, 2023
#28 Setting goals | Three As Technique
Nov 26, 2023
"አማራው አሁን የተፈተነው ፈተና ኢትዮጵያን ለወደፊት ንቁ እንድትሆን የሚያደርግ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደ
Nov 23, 2023
"የአማራው ማኅበረሰብ ራሱን በአንድ ጎሣ ከልሎ የማያይ፣ በአብሮነት የሚኖርና የመገንጠል ንቅናቄ በታሪኩ ውስጥ የሌለ ነው" ዶ/ር አበባ ፈቃደ
Nov 21, 2023
አያሌ ኢትዮጵያውያን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ስልጣን እንዲገደብና አዲስ አበባ የፌዴሬሽን ክልል አካል እንድትሆን እንደሚፈልጉ ተመለከተ
Nov 21, 2023
ፌበን አስማረ፤ ከአየር መንገድ ወደ "እቱ ቡና" ባለቤትነት
Nov 20, 2023
"የትም አገር ይወለዱ፣ ምንም ዓይነት ቋንቋ ይናገሩ፤ ቪክቶሪያ ውስጥ ሁሉም የራሱ ሥፍራ አለው" ሚኒስትር ኢንግሪድ ስቲት
Nov 20, 2023
የአንድ መሥሪያ ቤት 65 ቢሊየን ብር የት እንደደረሰ አልታወቀም
Nov 20, 2023
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአማራ፣ ኦሮሚያና በሌሎች የኢትዮጵያ ግዛቶች እየተካሔዱ ያሉ ግጭቶች ያሳሰባቸው መሆኑን ገለጡ
Nov 20, 2023
#26 Asking about someone’s faith | Religion in Australia
Nov 19, 2023
ዕድሜያቸው 10 ዓመት ከሆነ ኢትዮጵያውያን ሕፃናት ውስጥ 90 ፐርሰንት ያህሉ አንድ አርፍተ ነገር ማንበብ እንደማይችሉ አመለከተ
Nov 16, 2023
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ ታሪክ የመጀመሪያ የሆነ መጠነ ሰፊ የቦይንግ አውሮፕላን ግዢ ውል ፈፀመ
Nov 15, 2023
የሲዳማ ፌዴራሊስት ፓርቲ በአባላቱና ኃላፊዎቹ እሥራት ሳቢያ የምርጫ ቦርድ የሰጠውን የዕውቅና ምስክር ወረቀት ለመመልስ እያሰበ መሆኑን አመለከተ
Nov 14, 2023
የጤና ክብካቤ ስልጠና ከአውስትራሊያ ወደ ኢትዮጵያ
Nov 14, 2023
የጋዛ ሁለት ዋነኛ ሆስፒታሎች በአዲስ ሕሙማን ላይ በራቸውን ዘጉ
Nov 13, 2023
ኢትዮጵያ የምሥራቅ አፍሪካ የኢኮኖሚ ጥምረትን ለመቀላቀል አስባለች
Nov 12, 2023
#25 Talking about disappointment | Mount Disappointment
Nov 12, 2023
"ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ ሳይሆን፤ ኢትዮጵያውያን ባሉበት ቦታ ሁሉ ሰላማዊ ውይይት ያስፈልጋል" አቶ ደምለው አልማው
Nov 11, 2023
"የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እንደ ቻይና ግብርናን ውቅያኖስ ኢንዱስትሪን ደሴት ማድረግና በዓመት ከ4 እስከ 5 ሚሊየን ሥራ መፍጠር ይኖርበታል" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ
Nov 10, 2023
"40 በመቶ ሕዝባችን ከድህነት ወለል በታች ነው፤ ስለ ድህነት ካልተናገርንና መንስኤውን ካላወቅን ወደ ብልፅግና ልንሔድ አንችልም" ዶ/ር ሙሴ ደለለኝ
Nov 09, 2023
"የአገር ውስጥ ኢኮኖሚያዊ ችግሮቻችን ከአካባቢያዊና ዓለም አቀፍ ችግሮች ጋር ተወሳስበው 2016 እና 2017ን አስቸጋሪ ሊያደርጉብን ይችላል የሚል ስጋት አለኝ" ዶ/ር ሙሴ
Nov 09, 2023
የኦፕተስ የስልክና ኢንተርኔት መቋረጥ የአውስትራሊያን የሳይበር ደህንነት ተጋላጭነት አመላክቷል ተባለ
Nov 08, 2023
When should you consider applying for a personal loan? - ለግል ብድር ለማመልከት ማጤን ያለብዎት መቼ ነው?
Nov 07, 2023
ማርክ ዛህራ ዳግም የሜልበርን ዋንጫ አሸናፊ ሆነ
Nov 07, 2023
"በኦሮሞ ፍልሰትና መስፋፋት ወቅት መንግሥታት የተመሠረቱት ሰጥቶ በመቀበል ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
Nov 06, 2023
"ዛሬ የኢትዮጵያውያን ባሕል የምንላቸው የተፈጠሩት በመካከለኛው ክፍለ ዘመን ከአዜባዊነት ርዕዮተ ዓለም ነው" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
Nov 06, 2023
የእሥራኤል እግረኛ ጦር ጋዛን ለሁለት ከፍሎ መክበቡን ተገለጠ
Nov 06, 2023
በአማራ ክልል 10 ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን መቀበል እንደማይችሉ ተገለጠ
Nov 05, 2023
#24 Talking about soccer | FIFA World Cup
Nov 05, 2023
"ኢትዮጵያ የፍልሰትና ሠፈራ ውጤት ናት" ዶ/ር ደረሰ አየናቸው
Nov 02, 2023
ኢሰመጉ በታጣቂዎች የሚፈፀሙ ጥቃቶችና እገታዎችን የፌዴራልና የኦሮሚያ ክልል መንግሥታት እንዲያስቆሙ ጠየቀ
Nov 02, 2023
በፀጥታ መደፍረስ ሳቢያ በአማራ ክልል ከሶስት ሚሊየን በላይ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች በዘንድሮው የትምህርት ዘመን መመዝገብ አልቻሉም
Nov 01, 2023
How can you dispose of your unwanted clothes in Australia? - የማይፈለጉ ልብሶችን መክላት
Oct 31, 2023
በአማራ ክል ከሐምሌ 2015 አንስቶ ተፈናቃዮችና የጤና ባለሙያዎችን ጨምሮ ቢያንስ 200 የአስገድዶ መድፈር ተጎጂዎች መመዝገባቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
Oct 31, 2023
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግሥት በይፋ ተመሠረተ
Oct 30, 2023
ከባንኮችና ማይክሮ ፋይናንስ ድርጅቶች በስተቀር ግለሰቦች ማንኛውንም የወለድ ብድር ተመን ማውጣትና ውል መዋዋል እንደማይችሉ ብሔራዊ ባንክ አሳሰበ
Oct 29, 2023
#23 Pregnancy and childbirth | Difference between a public and private hospital
Oct 29, 2023
"በተለይ የአማራ፣ ኦሮሞና የትግራይ ልሂቅናት ኢትዮጵያን ከምን አደረስናት ብለው ችግሮችን በጠረጴዛ ዙሪያ የሚፈቱበት ጊዜ እየደረሰ ያለ ይመስለኛል" ዶ/ር ፍፁም አቻምየለህ
Oct 27, 2023
ድምፃዊ ጌታቸው ካሣ "ከአዝማሪና" እስከ "ትዝታ ንግሥና"
Oct 26, 2023
What is a BioBlitz and how can you be involved in helping science - ባዮብሊትዝ ምንድነው? ሳይንስን ለማገዝ እንደምን መሳተፍ ይችላሉ?
Oct 26, 2023
አውስትራሊያ የምድርና አየር ኃይል ጦሯን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ላከች
Oct 25, 2023
#22 Formal and informal ways to invite people | Diwali celebration
Oct 24, 2023
2015 ምልሰታዊ ምልከታ፤ ብሪክስና ኢትዮጵያ
Oct 24, 2023
"2015 ወራጅ የበዛበት፣ ምሁራን ይቅርታ የጠየቁበትና ቡድን ዐቢይ ብዙ ደጋፊዎችን ያጣበት ዓመት ነው" ደራሲ ገለታው ዘለቀ
Oct 24, 2023
በአፋን ኦሮሞ የተሠራው "ከሌሳ" ፊልም በሜልበርን ዳግም ተመረቀ
Oct 24, 2023
ዲኪን ዩኒቨርሲቲ ለኢትዮጵያውያን ወላጆች የዲጂታል ቴክኖሎጂ ጥናታዊ ዳሰሳ ተሳትፎ ጥሪ አቀረበ
Oct 23, 2023
በትግራይ ክልል በጦርነት ሳቢያ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ተማሪዎች ትምህርታቸውን አቋርጠዋል
Oct 23, 2023
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳንና ታንዛኒያ የኤሌክትሪክ ኃይል በሽያጭ ልታቀርብ ነው
Oct 22, 2023
"ሕይወት የጣለችብኝን ውጣ ውረድ ተወጥቻለሁ፤ ተስፋ ብቆርጥ ኖሮ አልኖርም ነበር፤ አሁን በሁለት እግሬ ቆሜያለሁ" ኢንጂነር ብዕሊ አድሃኖም
Oct 22, 2023
ብዕሊ አድሃኖም፤ ከላጤ እናትነት እስከ ምሕንድስና
Oct 22, 2023
ብዕሊ አድሃኖም፤ ከአራዳ እስከ አውስትራሊያ
Oct 19, 2023
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤት ዝቅተኛነት አስባብ የሆኑ ችግሮች ተጠንተው እንዲቀርቡ ጠየቀ
Oct 19, 2023
በጋዛ ሆስፒታል በደረሰ ጥቃት በመቶዎች የሚቆጠሩ ፍልስጥኤማውያን ተገደሉ
Oct 18, 2023
ስጦታው በፍቃዱ፤ ከቤተ እምነት እስከ ማረሚያ ቤት በጎ አድራጎት
Oct 17, 2023
ስጦታው በፍቃዱ፤ ከማይጨው እስከ አውስትራሊያ
Oct 17, 2023
የአፍሪካ ኅብረትና ዓረብ ሊግ የጋዛ ግጭት ወደ አስከፊ ሁኔታ ሳይለወጥ ጭብጥ ያለው እርምጃ እንዲወሰድ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በጋራ ጥሪ አቀረቡ
Oct 17, 2023
የተመድ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሰለባዎች ፍትሕን ተነፍገው እንዳይቀሩ ሲል ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ጥሪ አቀረበ
Oct 16, 2023
ኢትዮጵያ ውስጥ 31.4 ሚሊየን ሰዎች አስቸኳይ ሰብዓዊ እርዳታ ይሻሉ፤ 16.5ቱ ሕፃናት ናቸው
Oct 15, 2023
የነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ዳር እስከ ዳር እምቢታ ገጠመው
Oct 15, 2023
የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማና የሰብዓዊ መብቶች ፋይዳዎች
Oct 12, 2023
"ታሪክ እንደ ተርጓሚውና ተግባሪው ነው የሚሔደው" ልዑል ራስ መንገሻ ስዩም
Oct 12, 2023
ኢንጂነር ሚካኤል ፈለቀ፤ ከምሕንድስና ወደ የኢትዮጵያ ቡና አምባሳደርነት
Oct 11, 2023
የተመድ ልዩ አማካሪ የአመፅ ግጭቶችን ተከትሎ በትግራይ፣ አማራ፣ አፋርና ኦሮሚያ ለዘር ጥፋት አጋላጭ ሁነቶች አንዳሉ አመላከቱ
Oct 11, 2023
“ ቤተ ክርስቲያን ባልተለመደ መልኩ ብዙ ተግዳሮቶችን እያስተናገደች ቢሆንም ይህ እንደሚቀየር እምነቴ ነው ። ” - ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ
Oct 10, 2023
“ ከፈረሱ ጋሪውን አናስቀድም -ልጆች ሃይማኖታቸውን ቀድመው ካወቁ ባሕሉን በኋላ ይይዙታል ። ” - ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ
Oct 10, 2023
"በኢትዮጵያ ጉዳይ ሁሉም ያገባዋል፤ የምንነጋገረው ስለ አገራችንና ስለ ጋራ ቤታችን ነው" ፕሬዚደንት ሳህለ ወርቅ ዘውዴ
Oct 10, 2023
"ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች በአማራ ሕዝብ ላይ ያለውን የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት አስመልክተው በቂ ሪፖርት እያቀረቡ አይደለም" ዶ/ር ይርጋ ገላው
Oct 09, 2023
"በአሁኑ ወቅት ከስጋት ነፃ የሆነ የኢትዮጵያ ሕዝብ የለም፤ በተለይ በአማራ ሕዝብ ላይ በፖለቲካዊ አስተሳሰቡ ጥቃት የተሰነዘረበት ጊዜ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው
Oct 09, 2023
በአማራ ክልል የተከሰተው ድርቅ የከፋ እንደሚሆን ማሳሰቢያ ተሰጠ
Oct 08, 2023
“ የዓይናችንን ጤና በሥራ ላይ ሆነን እንጠብቀው ” - የዓለም አቀፉ ዕይታ ቀን መርህ
Oct 08, 2023
“ ኑ እና አምላካችንን በመዝሙር እናመስግን ። ” ቀሲስ ተሾመ ጌታሁን
Oct 08, 2023
How to sell your second-hand car in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የተገለገሉበትን መኪና እንደምን መሸጥ እንደሚችሉ
Oct 08, 2023
#21 Workplace conflict | Mind Your Health
Oct 07, 2023
አውስትራሊያ ሳንቲሟ ላይ የዳግማዊት ኤልሳቤጥን ምስል በንጉሥ ቻርልስ ሳልሳዊ ልትተካ ነው
Oct 05, 2023
ለአውስትራሊያ ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ድምፅዎ የድጋፍ ነው የተቃውሞ?
Oct 05, 2023
ኢሰመኮ በሶማሊና ኦሮሚያ የፀጥታ ኃይሎች መካከል በተካሔደ የተኩስ ልውውጥ ለጠፉ የተፈናቃዮችና የአካባቢ ነዋሪዎች ሕይወት ምርመራ እንዲካሔድ ጠየቀ
Oct 02, 2023
የነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ፤ የሕዝበ ውሳኔ ቅድመ ምርጫ ተጀመረ
Oct 02, 2023
"የዘንድሮውን የኢሬቻ በዓል ያከበርነው በደስታና በሚደማ ልብ ነው" አቶ አብደታ ሁማ
Oct 02, 2023
የሜልበርን ደብረ ገነት ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ሁለገብ ሕንፃ ምረቃ መልዕክቶች
Oct 01, 2023
“ ያስገነባነው ሕንፃ ሕፃናት ኢትዮጵያዊነት፣ ግብረ ገብነት፣ ባሕልና ሃይማኖትን የሚማሩበት ነው ። ” - መልአከ ፀሐይ ቆሞስ አባ ገብረ ሥላሴ ጎበና
Oct 01, 2023
ድምፃዊት ቤቲ ጂ ከመድረክ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሙዚቃ መንበር
Oct 01, 2023
#20 Participating in community sports | Community sports in Australia
Sep 30, 2023
የኤልያስ ወንድሙና ፀሐይ አሳታሚ ድርጅት የ25 ዓመታት ጉዞ እስከ ሎስ አንጀለስ ከተማ ምክር ቤት ሽልማት
Sep 30, 2023
ለአውስትራሊያ ድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ ድምፅዎ የድጋፍ ነው የተቃውሞ?
Sep 29, 2023
የአማራ ክልል የፀጥታ ሁኔታ ስጋት እንደተላበሰ ነው
Sep 29, 2023
“በጉዟችን አስቸጋሪ ፈተናዎች ቢገጥሙንም በምዕመናኑ ብርታት ሁሉን ተጋፍጠን በአጭር ጊዜ ውስጥ ሕንፃውን ለማጠናቀቅ ችለናል ” - በኩረ ትጉሃን ኃይለ ልዑል ገብረ ሥላሴ
Sep 29, 2023
በዓለ መስቀል በአገረ አውስትራሊያ
Sep 28, 2023
"የትም አገር ልኑር ኢትዮጵያዊ ነኝ፤ ኢትዮጵያዊነት ከደም የሚወጣ አይደለም" ድምፃዊ ኤልያስ "ኪዊ" የማነ
Sep 28, 2023
የደመራ በዓል በመላ ኢትዮጵያ ተከበረ
Sep 28, 2023
City park rules and etiquette in Australia: what's allowed and what's not - በአውስትራሊያ የከተማ መኪና ማቆሚያ ደንቦችና ሥነ ምግባር፤ ምን ይፈቀዳል፣ ምን ይከለከላል
Sep 26, 2023
“ አላማችን ቅን ልብ ያላቸውን ሰዎች በአንድ ላይ በማድረግ የተቸገሩትን መርዳት ነው ። ” - ማርታ ቦረና
Sep 25, 2023
" እንኳን ለመውሊድ በአል አደረሳችሁ። " - ሼህ አብድራህማን ሐጂ ከቢር
Sep 25, 2023
“ እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ። ” - መልአከ ጸሀይ ቆሞስ አባ ገብረ ስላሴ ጎበና
Sep 25, 2023
"ፍቅር ፍርንባዬ ድረስ ነበር የያዘኝ፤ ማሰብና መናገር እስኪያቅተኝ ድረስ" ድምፃዊ ኤልያስ "ኪዊ"
Sep 25, 2023
ትዕግሥት አሰፋ በኢትዮጵያ የሴቶች ማራቶን ታሪክ የመጀመሪያ የሆነ አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገበች
Sep 25, 2023
ለድቁና ታስቦ ለሙዚቃ መድረክ የበቃው ድምፃዊ ኤልያስ "ኪዊ"
Sep 24, 2023
#19 Gardening and plants | Community gardens
Sep 23, 2023
አውስትራሊያ በ2023/24 በጀት ከ22 ቢሊየን ዶላር በላይ ተረፈ ፈሰስ አስመዘገበች
Sep 22, 2023
ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች የሰሜንና ምዕራብ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጥሰቶች አሳስቦናል እያሉ ነው
Sep 21, 2023
ኢትዮጵያ የጌዴኦ ባሕላዊ መልክአ ምድርን በ10ኛ ለዓለም የሚዳሰስ ቅርስነት በተመድ የትምህርት ሳይንስና ባሕል ድርጅት ዘንድ አስመዘገበች
Sep 18, 2023
#18 Cheering for a footy team | Australian Rules Football
Sep 17, 2023
"የኢትዮጵያና አውስትራሊያ የማዕድን ዘርፍ ግንኙነት በንግድና በሌሎች የሙዋዕለ ንዋይ ፍሰቶችም የሚስፋፋበት ዕድል አለ ብዬ አስባለሁ" ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ
Sep 16, 2023
"ኢትዮጵያ ጌጣጌጥና ወርቅን ጨምሮ የ21ኛው ክፍለ ዘመን በጣም ተፈላጊ ማዕድናትና ጂኦተርማል ኢነርጂ ከፍተኛ ሃብት አላት" ሚኒስትር ደኤታ ሚሊዮን ማቴዎስ
Sep 16, 2023
አዲስ አበባ ለሚቀጥሉት 67 ዓመታት የሙቀት ሞገድ፣ ድርቅና ጎርፍ እንደሚገጥማት አንድ ጥናት አመለከተ
Sep 15, 2023
"በሲድኒ ማራቶን 2023 የወርቅ ሜዳሊያ ለማግኘት ተዘጋጅተናል፤ ኢትዮጵያውያን በተቻላቸው መጠን ድጋፋቸውን ቢሰጡን ለጥሩ ውጤት ይረዳናል" ኢትዮጵያውያን አትሌቶች
Sep 15, 2023
"ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግሥትና በሕዝብ መካከል ያለው ተቃርኖ የሚዲያ ተቋማት አቋም ላይ ተፅዕኖ አለው፤ ያ የማይካድ ሐቅ ነው" ጋዜጠኛ አበበ ገላው
Sep 14, 2023
"የኢትዮ-ድምፅ ኔትዎርክ ዋና ዓላማ የተጣራ አስተማማኝ መረጃ ለኅብረተሰቡ ማድረስና ድምፅ ለታፈነበት መድረክ ማመቻቸት ነው" ጋዜጠኛ አበበ ገላው
Sep 14, 2023
በአማራ ክልል ተጥሎ ያለው የኢንተርኔት ገደብ ሙሉ በሙሉ እንዲለቀቅ ሉላዊ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅቶች ጥሪ አቀረቡ
Sep 14, 2023
How to help injured wildlife in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የቆሰሉ የዱር እንሰሳትን እንደምን መርዳት እንደሚችሉ
Sep 12, 2023
"በዕለተ ዕንቁጣጣሽ፤ ለሁላችሁም የደስታ፣ የሰላምና የተስፋ አዲስ ዓመት እመኝላችኋለሁ" የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ
Sep 12, 2023
" እንኳን ለኢትዮጵያውያን አዲስ አመት አደረሳችሁ ። " - መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ
Sep 11, 2023
"በአዲስ ዓመት የመሣሪያ አፈሙዞች በሙሉ ወደ መጋዘን መግባት አለባቸው" ፓትሪያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ
Sep 11, 2023
" እንኳን ለኢትዮጵያውያን አዲስ አመት አደረሳችሁ ።" ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ
Sep 11, 2023
"አዲሱ ዓመት ትኩረታችን፣አንደበታችንና አቅማችን በሙሉ ስለ ግድያና ሞት ሳይሆን፤ስለ ልማትና ዕድገት የምናስብበትና የምንሠራበት እንዲሆን እመኛለሁ" አምባሳደር ሃደራ አበራ
Sep 10, 2023
"አዲሱ ዓመት የሰላምና የፍቅር መንፈስ በአገራችን ላይ የሚወርድበትና የሚስፋፋበት እንዲሆን ሁላችንም ፈጣሪያችንን እንድንለምን አሳስባለሁ" ልዑል ኤርሚያስ ሳህለ ሥላሴ
Sep 10, 2023
ሞሮኮ በርዕደ መሬት ሳቢያ ሕይወታቸውን ያጡ ዜጎቿን ለመዘከር የሶስት ቀናት ብሔራዊ ሐዘን ቀን አወጀች
Sep 10, 2023
"ጥላቻ፣ ክፍፍልና መገፋፋት ተወግደው ሁሉም ኢትዮጵያዊ የሰላም አየር የሚተነፍስበት፤ የኢትዮጵያን ትንሣኤ የምናይበት የፍስሃ ዘመን ያድርግልን" አቶ ንብረት ዓለሙ
Sep 10, 2023
#17 Talking about recycling | How to live a sustainable life
Sep 09, 2023
" ሁለተኛ አገራችን አውስትራሊያ የአገራችንን በአላት በልዩ ሁኔታ ተሰባስበን እንድናከብር አድርጋናለች ፤እንኳን ለእንቁጣጣሽ በአል አደረሳችሁ ። " - ወ/ ሮ አለም ጥሩነህ
Sep 08, 2023
የመቀሌ ሰላማዊ ሰልፍ ክልከላና እሥራት ያስከተለው ፖለቲካዊ ግለት አልበረደም
Sep 08, 2023
"እስከ መገንጠል የሚፈቅደው አንቀፅ 39 ሳይወለድ የሞተ አንቀፅ ነው፤ በማንኛውም ዓለም እንዲህ ያለ አስተሳሰብ የለም" ልዑል አስፋወሰን ዓሥራተ ካሣ
Sep 07, 2023
"የአማራ ሕዝባዊ ግንባርን ለመቀላቀል ያበቃኝ ባለፉት አምስት ዓመታት በኢትዮጵያ የተከሰተው ሁኔታ ነው" ልዑል ዶ/ር አስፋወሰን ዓሥራተ ካሣ
Sep 07, 2023
"የበጎ ሰው ተሸላሚዎች በተለያዩ ሥፍራዎች ቅድሚያ እንዲሰጣቸው ለማድረግ እየሠራንና ጥሩ ውጤትም እያገኘንበት ነው" አቶ ጥበቡ በለጠ
Sep 06, 2023
"የበጎ ሰው ሽልማት ድርጅት ለአገር የላቀ ተግባራትን ያበረከቱ ሰዎችን በአደባባይ የሚዘክረው ለትውልድ አርአያነት ስላለው ነው" አቶ ጥበቡ በለጠ
Sep 06, 2023
የኳታር አየር መንገድ የበረራ ጥያቄ በአውስትራሊያ መንግሥት መታገድ በብሔራዊና የተሳፋሪ ጥቅሞች መካከል የፓርላማ ሙግት አስነስቷል
Sep 04, 2023
የአባቶች ቀን አከባበር በአገረ አውስትራሊያ
Sep 04, 2023
በትግራይ ክልል ከሰሜኑ ጦርነት ጋር ተያይዞ የኤች.አይ.ቪ ቫይረስ ስርጭት ከ10 በመቶ በላይ መጨመሩ በጣሙን አሳሳቢ መሆኑ ተገለጠ
Sep 04, 2023
"እንደ ኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ እጥረት ያለባቸው ከብሪክስ አገራት ጋር በአገር ውስጥ ምንዛሪ መገበያየት ከቻሉ ዓይነተኛ ኢኮኖሚያዊ መፍትሔ ነው" ዶ/ር ሽመልስ አርአያ
Sep 03, 2023
#16 Renting a car | Australian road rules
Sep 03, 2023
በመላው አውስትራሊያ የአባቶች ቀን እየተከበረ ነው
Sep 03, 2023
"የሜልበርን ፉትስክሬይ ክፍለ ከተማ ትንሽይቱ ኢትዮጵያ አስመስለናታል፤ አዲሱ ዓመት የመተሳሰብና የፍቅር ይሁንልን" የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር
Sep 02, 2023
የአውስትራሊያ ግሪንስ ፓርቲ የጡረታ አበል ክፍያ የወሊድ ፈቃድ ላይ እንዲታከል ጠየቀ
Sep 01, 2023
የኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን የሕዳሴ ግድብ ድርድር አዲስ አበባ ላይ ይቀጥላል
Sep 01, 2023
"የኢትዮጵያና ደቡብ አፍሪካ ግንኙነት ፍፁም እህትማማችነት፣ አጋርነትና የፓን አፍሪካኒዝም መሠረት ላይ የተመሠረተ ጠንካራ ግንኙነት ነው" አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር
Aug 31, 2023
"የኢትዮጵያ የብሪክስ አባልነት ተደማጭነቷን ይጨምራል፤ የተሻለ የኢኮኖሚና የገበያ አማራጭ ያስገኝላታል" አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር
Aug 31, 2023
በጋቦን በተካሔደ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ፕሬዚደንት ዓሊ ቦንጎ ከስልጣናቸው ተከሉ
Aug 31, 2023
Managing daycare sickness: tips for new migrants and first-time parents - የሙዋዕለ ሕፃናት ሕመምን መቋቋም፤ ጥቆማዎች ለአዲስ ፍልሰተኞችና የመጀመሪያ ጊዜ ወላጆች
Aug 29, 2023
"እንኳን ለአሸንዳ በዓል አደረሳችሁ፤ ከዚህ የተሻለ ሰላምና ደስታ እንዲመጣ እግዚአብሔር ይርዳን" በቪክቶሪያ የትግራይ ማኅበረሰብ ሴቶች ማኅበር
Aug 28, 2023
"ልዩነቶቻችንን አጥብበን፤ የጋራ አዲስ ዓመት በዓላችንን በጋራ እናክብር" የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራር አባላት
Aug 28, 2023
"ለ2016 የሜልበርን ኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት ባሕላዊ ትዕይንት ተዘጋጅተናል" የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር
Aug 28, 2023
ኢትዮጵያ ውስጥ ከ4.3 ሚሊየን በላይ ተፈናቃዮች እንዳሉ ተገለጠ
Aug 28, 2023
#15 Talking with an energy provider | Tips for saving on electricity costs
Aug 28, 2023
"ኢትዮጵያን ወደ ዘላቂ ሰላም ለማምጣት የታሪክ ዕርቅ ያስፈልገናል፤ በታሪክ ዕርቅ እምነት ሊኖረንና ግብር ላይም ማዋል ይገባናል" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ
Aug 27, 2023
"አሁን በአማራ አካባቢ ያለው ሁኔታ በዕርቀ ሰላም ካልተገታ እጅግ የመረረ እንደሚሆን ምንም ጥርጥር የለውም" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ
Aug 27, 2023
የስፔይን እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚደንት የአንዲት ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች ከንፈሮችን በመሳማቸው በፊፋ ታገዱ
Aug 27, 2023
የአማራ ክልል ዋነኛ ችግሮች ፍትሐዊ ተጠያቂነትና የእኩልነት ጥያቄ፣የወሰንና የማንነት ጉዳዮች፣የፖለቲካ ዓላማን ማራመድ አለመቻል መሆኑን አንድ የመንግሥት ባለስልጣን ገለጡ
Aug 25, 2023
"የኢትዮጵያ ብስክሌት ስፖርት ከመዳከም አልፎ የለም የሚያሰኝ ደረጃ ላይ ነው ያለው" አቶ ግዛቸው መኮንን
Aug 25, 2023
ዓለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያ መብት - የኢትዮጵያ መንግሥት በአማራ ክልል እያካሔደ ያለውን ወታደራዊ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲገታ ጠየቀ
Aug 24, 2023
Decoding Australia's inheritance laws: your rights and obligations explained - የአውስትራሊያን የውርስ ሕጎች መፍታት፤ የእርስዎ መብቶችና ግዴታዎች ሲብራሩ
Aug 22, 2023
"በአሸንዳ በዓል ሴት ልጅ የት ገባች የት ወጣች አይባልም፤ ቀናችን ስለሆነ ደስተኞች ነን" ድምፃዊት ማኅሌት ገብረጊዮርጊስ
Aug 21, 2023
ኢትዮጵያ ውስጥ 1.2 ለአስከፊ ረሃብ የተጋለጡ ሕፃናት መኖራቸው ተገለጠ
Aug 21, 2023
#14 Talking about going on holiday | Winter in Australia
Aug 20, 2023
ኢትዮጵያውያን ሴት አትሌቶች በቡዳፔሽት የ10 ሺህ ሜትሮች የዓለም ሻምፒዮና በወርቅ፣ ብርና ነሐስ ሜዳሎች ባለቤትነት ገነኑ
Aug 20, 2023
ይዲድያ ፋሲል በፐርዝ ብላክ ስዋን ዌስት የአውስትራሊያ ፉትቦል ተጫዋች
Aug 18, 2023
አዲስ አበባ ውስጥ የታሰሩ ሰዎችን ትክክለኛ የማቆያ አድራሻ ለማግኘት አዋኪ ሆኖ መገኘቱን መንግሥታዊው የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ገለጠ
Aug 18, 2023
ይዲድያ ፋሲል በፐርዝ ብላክ ስዋን ዌስት የአውስትራሊያ ፉትቦል ተጫዋች
Aug 18, 2023
"የመጠጥ ጥገኝነትን፣የሕፃናት ጉስቁልናንና ከመጠን ያለፈ እሥራትን የማቃለል ሃሳብ ይዞ ለሚመጣ ሕዝበ ውሳኔ የአውስትራሊያ ሕዝብ እሺ ይላል ብዬ አስባለሁ" አቶ ማርሸት መሸሻ
Aug 18, 2023
"የአውስትራሊያ የመጀመሪያ ነዋሪዎችን ኑሮ እንዳየሁት በጣም ነው የሚያሳዝነው" አቶ ማርሸት መሸሻ
Aug 18, 2023
የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን 'የአማራ ክልል ወታደራዊ ፍጥጫዎች ሰላማዊ ዕልባት እንዲበጅላቸው' ሲል ጥሪ አቀረበ
Aug 17, 2023
Mastering English proficiency: steps to boost your language skills - በእንግሊዝኛ ክህሎት መካን፤ የቋንቋ ችሎታዎችዎን የማጎልበቻ ደረጃዎች
Aug 15, 2023
"ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ሐረር ጥንታዊነትን ይዞ የቆየ ከተማ የለም"አቶ ተወለዳ አብዶሽ
Aug 14, 2023
"አማራነትና ኢትዮጵያዊነትን መለያየት አይቻልም፤ ኢትዮጵያዊነት የአማራነት አካል እንደሆነ ሁሉ" ትዕግሥት ከበደ
Aug 14, 2023
# 13 Asking for flexible work | Flexible working arrangements in Australia
Aug 14, 2023
በሜልበርን-አውስትራሊያ የተቃውሞ ሰልፍ ተካሔደ
Aug 13, 2023
#12 Talking about diets | Obesity in Australia
Aug 13, 2023
አውስትራሊያና ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ አምስት አገራት የአማራ አካባቢ ሰላማዊ ሰዎች ሞትና አለመረጋጋት ያሳሰባቸው መሆኑን ገለጡ
Aug 11, 2023
"ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለይም የዘር ማጥፋትና የማንነት ጥቃት ተፈፀመ ሲባል የሚጮኹት የራሳቸው ብሔር ሲጠቃ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው
Aug 10, 2023
"የአማራ ሕዝብ አንዳንዶች እንደሚሉት የሌላውን ብሔርና ብሔረሰብ ባሕል በጥጋብና በዕብሪት ለመጨፍለቅ የተነሳ ሕዝብ አይደለም" ዶ/ር ይርጋ ገላው
Aug 10, 2023
የአውስትራሊያ ሌበር ፓርቲ የእሥራኤል ሠፈራ ግንባታን በኢሕጋዊነትና የሰላም መሰናክልነት ፈረጀ
Aug 10, 2023
Voice Referendum: What is it and why is Australia having one? - የድምፅ ሕዝበ ውሳኔ ምንድነው? አውስትራሊያ የምታካሂደው ስለምን ነው?
Aug 08, 2023
አውስትራሊያ ዴንማርክን 2 ለ 0 ረትታ ለቀጣዩ ጥሎ ማለፍ ውድድር አለፈች፤ ደቡብ አፍሪካና ናይጄሪያ ከዓለም ዋንጫ ተሰናበቱ
Aug 07, 2023
"የሞት መድኃኒት እንኳ ሊገኝባት ይችላል የሚባልባት አገር ላይ ተቀምጠን ምንም ነገር አልሠራንም፤ መንግሥት ለምን ለአገር በቀል ሕክምና ተቋም አያቆምም?" ዶ/ር አሰፋ ባልቻ
Aug 07, 2023
ደቡብ አፍሪካ ከዓለም ዋንጫ ተሰናበተች፤ አውስትራሊያ ከዴንማርክ ጋር ለጥሎ ማለፍ ፍልሚያ ተሰናዳች
Aug 06, 2023
የኢትዮጵያን አገር በቀል ሕክምና መድብሎች ጠብቀን ማቆየት የሚያሻን ስለምን ነው?
Aug 06, 2023
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በአማራ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀ
Aug 04, 2023
"አንድ አገር እየኖሩ በቋንቋ አለመግባባት አገሪቱ ፀንታ ለመኖር ያላትን ዕድል ያመነምነዋል፤ ብሔራዊ ቋንቋ ያስፈልጋል" ፕ/ር አዴኖ አዲስ
Aug 03, 2023
"ብሔር ተብሎ መዋቀርና የመገንጠል መብት ባይኖር ኖሮ፤ የወሰን ሽኩቻው እንደዚህ አይብስም ነበር" ፕ/ር አዴኖ አዲስ
Aug 03, 2023
"የኢትዮጵያ ሕገ መንግሥት አፈፃፀሙ ብቻ ሳይሆን አወቃቀሩ አገሪቱ አሁን ላለችበት ችግር ትልቅ አስተዋፅዖ አለው" ፕ/ር አዴኖ አዲስ
Aug 03, 2023
ብራዚልና ጣልያን ከዓለም ዋንጫ ተሰናበቱ
Aug 03, 2023
Make friends in Australia: the importance of cross-cultural friendships - አውስትራሊያ ውስጥ ወዳጆችን ያፍሩ፤ የባሕል ተሻጋሪ ወዳጆች ጠቀሜታ
Aug 01, 2023
የዩክሬይንን ሩስያ ግዛት ውስጥ ጥቃት መፈፀም ዩናይትድ ስቴትስ እንደማትደግፍ አስታወቀች
Jul 31, 2023
በትግራይ የተከሰተው ረሃብ ከቁጥጥር ውጪ እንዳይወጣ ፌዴራል መንግሥትና የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በቅንጅት እንዲሠሩ ኢሰመጉ ጠየቀ
Jul 31, 2023
ዩናይትድ ስቴትስ የዊኪሊክስ መሥራቹ ጁሊያን አሳንጅ ከእሥር ነፃ እንዲወጣ ፈቃደኛ አለመሆኗን ገለጠች
Jul 30, 2023
#11 How to answer common interview questions | Preparing for a job interview
Jul 30, 2023
"በማኅበረሰቡ ዘንድ ያለውን የአገልግሎት ቅሬታ ለመፍታት፣ የሚነሱ ችግሮችን ለማድመጥና ምክሮችን ለመስማት ነው ተዘጋጅተን ያለነው" አምባሳደር ሃደራ አበራ
Jul 29, 2023
"ኤምባሲው ተጠናክሮ ሥራውን ከጀመረ ለኢትዮጵያም ለአውስትራሊያም ትልቅ ፋይዳ እንዳለው ነው የምናስበው" አምባሳደር ሃደራ አበራ
Jul 29, 2023
በአማራ ክልል በኮሌራ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 2050 ደርሷል፤ በትግራይ ከ1300 በላይ ሰዎች ሕይወት በረሃብ ሳቢያ አልፏል
Jul 28, 2023
"የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አሁን ለደረሰበት ደረጃ ኢትዮጵያውያን-ትውልደ ኢትዮጵያውያንና ዓለም አቀፍ አጋሮች ላደረጉት የጎላ ሚና ምስጋናዬን አቀርባለሁ" ዶ/ር አሥራት አፀደወይን
Jul 28, 2023
"አገር የሚፈርሰውም፤ የሚፈራውም በትምህርት ሥርዓት ነው" ዶ/ር አሥራት አፀደወይን
Jul 28, 2023
በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያዊት-አሜሪካዊቷ ናኦሚ ኃይሌ ቡድን ከኔዘርላንድስ፤ አውስትራሊያ ከናይጄሪያ ለመፋለም ተሰናድተዋል
Jul 27, 2023
What does responsible cat ownership involve? - አውስትራሊያ ውስጥ የድመት ባለቤት ኃላፊነት ምንድነው?
Jul 25, 2023
"በአገር ቤት ምርጫ የማጣት፤ በባሕር ማዶ ምርጫ የመብዛት ፈተናዎች አሉ፤ በሁሉም አቅጣጫ እርዳታና ምክር ያስፈልጋል" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ
Jul 24, 2023
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር 50ኛ ዓመት በሜልበርን-አውስትራሊያ ተከበረ
Jul 24, 2023
"አንድ ቤት ሆነው ሩቅ የሆኑ፤ በስሜት የተፋቱና የግብረ ስጋ ግንኙነት እንኳ እየፈፀሙ ጥልቅ ግንኙነት የሌላቸው ባልና ሚስቶች ብዙ ናቸው" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ
Jul 24, 2023
"ከልጆቻችን ተለይተን ብዙ ገንዘብ ሠርተን ወደ ቤት ስንመጣ፤ ልጆቻችንን ገንዘብ ሳናደርጋቸው እንቀራለን፤ እንዲርቁን እናደርጋለን" ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ
Jul 24, 2023
"ናፍቆት የድሬዳዋ ሳምንት" እየተከበረ ነው
Jul 24, 2023
በፊፋ የሴቶች የዓለም ዋንጫ ግጥሚያ ደቡብ አፍሪካና ስዊድን ዛሬ ይጋጠማሉ
Jul 23, 2023
# 10 How to talk about possibilities | Australia on Eurovision
Jul 22, 2023
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚ የተቃዋሚ ቡድኑ ለድምፅ ለፓርላማ ድጋፍ ነፈጋ በሕዝበ ውሳኔው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እንዳለው አመላከቱ
Jul 21, 2023
"በኢትዮጵያዊነት ለመተሳሰር አንድ የቀረን ነገር የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ነው፤ በእዚያ ብንገናኝ ጥሩ ነው" አቶ በድሉ ደስታ
Jul 21, 2023
ኒውዝላንድ ውስጥ አንድ ታጣቂ ግለሰብን ጨምሮ የሶስት ሰዎች ሕይወት ጠፋ
Jul 20, 2023
What are the requirements when moving interstate? - ወደ ክፍለ አገር ሔዶ ለመኖር ያሉ መሥፈርቶች ምንድን ናቸው?
Jul 18, 2023
የድምፅ ሕዝበ ውሳኔ ምንድነው?
Jul 18, 2023
"የምንፈልገውን ነገር የምናገኘው ስንሰባሰብ ነው፤ አንድ ላይ ተገናኝተን የማኅበረሰባችንን ቤት እንሥራ" አቶ ኤልያስ የማነና አቶ ዓለማየሁ በዛብህ
Jul 17, 2023
"ማኅበረሰቡ ማኅበሩን የሚያየው እንደ ፖለቲካ ድርጅት ነው፤ ተጣምረን የመሥራት ባሕል ስለሌለን በማኅበረሰብ ጥላ ስር ለመሰባሰብ ዋና ዕንቅፋት ሆኗል" አቶ ዓለማየሁ በዛብህ
Jul 17, 2023
"ማኅበረሰባችን ውስጥ የራስን ኃላፊነት ያለማወቅ፣ አውቆም ያለመሳተፍ፣ ቸልተኝነትና ማኅበረሰቡ ምን ሠራልኝ የሚል ስሜት አለ" አቶ ኤልያስ የማነ
Jul 17, 2023
በአዲስ አበባ የትዳር ፍቺ 60 በመቶ ጨመረ
Jul 17, 2023
ሊዮኔል ሜሲ ኢንተር ሚያሚን 88 ሚሊየን ዶላር በሚደርስ ውል ተቀላቀለ
Jul 16, 2023
# 9 Talking about elections | Voting in Australia
Jul 16, 2023
በጅሮንድ ጂም ቻልመርስ የአውስትራሊያ ብሔራዊ ባንክ ገዢ በምክትላቸው መተካት ትችት ስንዘራ አይደለም አሉ
Jul 14, 2023
"ለአውስትራሊያ ብሔራዊ እግር ኳስ ቡድን መልካም ምኞቴን እገልፃለሁ" አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ
Jul 13, 2023
"የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አለመጠናከር የሚጎዳው ኢትዮጵያውያንን ነው፤ መጠናከር ካልቻልን አውስትራሊያ ያለው አካላችን ብቻ ነው" አቶ ኃይለሰማዕት መርሃጥበብ
Jul 13, 2023
አውስትራሊያ ለዩክሬይን ተጨማሪ 30 ቡሽማስተር እንደምትለግስ አስታወቀች
Jul 13, 2023
What accommodation is available to students? - ለተማሪዎች የሚሆኑ መኖሪያ ቤቶች ምን ዓይነት ናቸው?
Jul 11, 2023
ድምፃዊት እጅጋየሁ (ጂጂ) ሺባባውን አክሎ ኢትዮጵያውያን የሥነ ጥበብ ባለሙያተኞች የላቀ አገልግሎት ዕውቅና ተቸሩ
Jul 10, 2023
"የጫጉላ ግላጭ ሙሽሮች ካለማግባት ወደ ማግባት፣ ከልጅነት ወደ አዋቂነት ተሸጋግረው ወደ ማኅበረሰቡ የሚቀላቀሉበት ሥርዓት ነው" ሥራየ እንዳለው
Jul 10, 2023
"የጃቢ ጠህናን ወላጆች ወይም ሠርገኞች የተጣሉት ሰው ካለ የዕርቅ ሥነ ሥርዓት ይካሔዳል፤ ቂም ይዞ ሠርግ አይከናወንም" ሥራየ እንዳለው
Jul 10, 2023
"በጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ ልጆቻቸውን ሲድሩ፤ 'ዓለማችንን አየን፤ አበባችንን አየን' በሚል የመኖራቸው ትልቁ ዕድል አድርገው ነው የሚያስቡት" ሥራየ እንዳለው
Jul 10, 2023
የአውስትራሊያ ነባር ዜጎች ሚኒስትር ድምፅ ለፓርላማ ቁልፍ ዘመን ያሸመገሉ ችግሮችን መፍቻ የሁለትዮሽ መንገድ መሆኑን አመላከቱ
Jul 09, 2023
ጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ የሮቦዕዳ አወቃቀርን ተጋላጭ አውስትራሊያውያን ላይ የተፈፀመ “የጅምላ ክህደት” አሉት
Jul 07, 2023
“አማርኛ የመሞት ሥጋት የለበትም፤ እንግሊዝኛ ወደ ወጣቶቻችን ዓረብኛ ወደ ልጆቻችን ሥርዓቱን ባልጠበቀ መንገድ እየደረሱ ነው” ፕ/ር ዘላለም ልታየው
Jul 07, 2023
12 የአፍሪካ አገራት በሁለት ዓመታት ውስጥ 18 ሚሊየን የወባ በሽታ መከላከያ ክትባት ሊያገኙ ነው
Jul 06, 2023
How to ask for a pay rise in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የደመወዝ ጭማሪ እንደምን መጠየቅ እንደሚችሉ
Jul 04, 2023
አዲስ የተቋቋመው ብሔራዊ ፀረ ሙስና ኮሚሽን “ፍርሃት አልባና ፍትሕዊ” ሆኖ እንደሚሠራ አስታወቀ
Jul 03, 2023
በኢትዮጵያ በ2022 ብቻ ከ200 ሺህ በላይ ሰዎች በረሃብና ከረሃብ ጋር በተያያዙ በሽታዎች ሕይወታቸውን ማጣታቸው ተገለጠ
Jul 03, 2023
የናይዶክ ሳምንት ክብረ በዓል በአገረ አውስትራሊያ
Jul 02, 2023
የነባር ዜጎች ሚኒስትር አውስትራሊያውያን በድምፅ ለፓርላማ ሕዝበ ውሳኔ የይሁንታ ድምፃቸውን እንዲቸሩ ጠየቁ
Jul 02, 2023
# 7 How to say you don't have money | Financial hardship assistance
Jul 01, 2023
"በግብር ወቅት መንግሥት የሚጠይቀውን ሕጋዊ መንገድ አለመከተል ከቅጣት እስከ ንግድ ቤት መዘጋት ችግር ሊያጋልጥ ይችላል። ” አቶ ሙሉቀን አሰፋ
Jul 01, 2023
What is negative gearing and how can it benefit property investors? - አሉታዊ ኪሳራ ምንድን ነው ባለሀብቶችን እንዴት ሊጠቅም ይችላል?
Jun 27, 2023
የነባር ህዝቦችን ለፓርላማ ምርጫ ድጋፍ ማሽቆልቁሉ እንደማያሳስባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር አንትኒ አልበኒዚ ተናገሩ
Jun 26, 2023
“በምግብ ምክንያት የስብ መከማቸት በጉበት ላይ ሊከሰት ይችላል”- ዶ/ር ሱራፌል መላኩ
Jun 26, 2023
ለሙአለ ሕጻናት ክፍያ ድጎማን መንግስት የጨመረ ቢሆንም ማእከላቱ አስቀድመው ክፍያ ላይ ጭማሪ ማድረጋቸውን ወላጆች አስታወቁ
Jun 26, 2023
አውስትራሊያ ዜጎቿ ከሩሲያ በፍጥነት እንዲወጡ ጥሪ አቀረበች
Jun 25, 2023
# 6 Liking & disliking | Australian desserts
Jun 25, 2023
ጠቅላይ ሚኒስትር አልበኒዚ የመጀመሪያውን ብሔራዊ የሳይበር ደህንነት አስተባባሪ ሾሙ
Jun 23, 2023
"በማኅበረሰቡ ውስጥ 1 ነጥብ 5 ከማንሞላ አፍሪካውያን 35 በመቶ የእሥረኞች ቁጥር ከእኛ መሆኑ በእጅጉ ሊያሳስበን ይገባል" ዶ/ር ተበጀ ሞላ
Jun 23, 2023
"አውስትራሊያ ውስጥ 10 በመቶ ትውልደ ኢትዮጵያውያን ወሳኝ በሆኑ፤ ዝቅተኛ ክህሎትና ዕውቀት በሚጠይቁ የጤና ዘርፍ ተሠማርተው ይገኛሉ" ዶ/ር ተበጀ ሞላ
Jun 23, 2023
"ሕዝቤና አገሬ በነፃ እንዳስተማሩኝ ሁሉ፤ እኔም አንድ የሥነ ስዕል ማዕከል ከፍቼ ወገኖቼን በነፃ ለማስተማር ውጥን አለኝ" አርቲስት ወርቅነህ በዙ
Jun 22, 2023
"በዙሪያችን ያለውን ሐዘን፣ ፍርሃት፣ ቅያሜና ሽሽት ከመድገም፤ ሕዝብ ማየት ያልቻለውን እንዲያይ፤ መስማት የተሳነው እንዲሰማ ባደረግ እመርጣለሁ" አርቲስት ወርቅነህ በዙ
Jun 22, 2023
"የእግር ጉዞ ለጤና - አብረን እንጓዝ" የዝግጅት አስተባባሪዎችና ተሳታፊዎች
Jun 22, 2023
አውስትራሊያ ውስጥ በዘመናዊ ባርነት ስር የሚገኙ 41 ሺህ ሰዎችን ለመታደግ የኒው ሳውዝ ዌይልስ ፀረ-ባርነት ስትራቴጂ በአርአያነት ተጠቃሽ ሆነ
Jun 22, 2023
"ማስተዋል ስለጎደለን በዘር ፖለቲካ ውስጥ ገብተናል፤ ሰውነታችን ተገፎ ኢትዮጵያዊነታችን ተበትኗል፤ ወደ አንድነታችን መመለስ አለብን" አቶ ንብረት ዓለሙ
Jun 20, 2023
ንብረት ዓለሙ፤ ጥገኝነት ጥየቃ፣ ስደትና ዳግም ሠፈራ
Jun 20, 2023
"ዘውድ ቢኖር ኖሮ ኢትዮጵያ አሁን ያለችበት ደረጃ ላይ አትደርስም ነበር" አቶ ንብረት ዓለሙ
Jun 20, 2023
ንብረት ዓለሙ፤ ከሞጣ እስከ አውስትራሊያ
Jun 20, 2023
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አውስትራሊያውያን ለነባር ዜጎች ድምፅ ለፓርላማ ይሁንታቸውን በመቸር ታሪክ መሥራት እንደሚችሉ አመላከቱ
Jun 19, 2023
አምነስቲ ኢንተርናሽናል በፌዴራል መንግሥቱና ሕወሓት መካከል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ሳቢያ ለምርኮና እሥራት የተዳረጉ ሰዎች ሁኔታ ይፋ አለመደረጉ ያሳሰበው መሆኑን አስታወቀ
Jun 19, 2023
የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ አውስትራሊያ ሊጎርፉ ነው
Jun 18, 2023
# 5 How to call in sick | Personal leave entitlements
Jun 18, 2023
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዘንድሮ የበጀት ዓመት 6 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
Jun 16, 2023
በትግራይ ክልል በጦርነት ሳቢያ ተዘግተው የነበሩ አራት ዩኒቨርሲቲዎች መስከረም ላይ ሊከፈቱ ነው
Jun 16, 2023
ዝነኛዋ ድምፃዊት ቢዮንሴ ለስዊድን የዋጋ ግሽበት ንረት ሚና አላት ተባለ
Jun 15, 2023
How do you make parenting arrangements after separation? - ከተለያዩ በኋላ የወላጅነትነት ድርሻዎን እንደምን ማመቻቸት ይቻልዎታል?
Jun 13, 2023
ሌተና ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ ሆኑ
Jun 12, 2023
"መንግሥትንና ሃይማኖትን ለማቃቃር የሞከረው የቢቱ እምነት ተከታይ ቡድንም ሆነ ግለሰብ አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ እንዳለ አልሰማሁም" ዶ/ር አባ ኅሩይ ኤርሚያስ
Jun 12, 2023
"ቢቱ ወልድ ያለ አብ ለፍርድ ይመጣል ብሎ ያስተማረው ትምህርት የክርስትናን እምነት የሚያናጋ ከባድ ክህደት ነው" ዶ/ር አባ ኅሩይ ኤርሚያስ
Jun 12, 2023
"ሰላምን እናፅና፤ የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነትን እናጠናክር" የአማራና ትግራይ ክልል መሪዎች
Jun 12, 2023
#4 Talking about future plans | Lunar New Year
Jun 11, 2023
የሰሜን ኢትዮጵያ የዕርዳታ ምግብ ስርቆት ውዝግብ፣ ምርመራና ሥራ መልቀቅን አስከትሏል
Jun 11, 2023
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ131 ተጨማሪ አውሮፕላኖችና የ27 አውሮፕላን ማረፊያዎች ባለቤት ሊሆን ነው
Jun 09, 2023
በሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት ሳቢያ በአማራ ክልል የደረሰው ውድመት በእጥፍ ንሮ 522 ቢሊየን ብር መድረሱ ተነገረ
Jun 09, 2023
"ለመምረጥም ሆነ ለመመረጥ እንዘጋጅ፤በትንሹም ቢሆን ጊዜያችንን ለማኅበረሰባችን እንስጥ" የኢትዮጵያ ማኅበረሰብ ማኅበር አመራር አባላት
Jun 08, 2023
"አንዳችንም ድጋሚ የመመረጥ ፍላጎት የለንም፤እባካችሁን ኑና ኃላፊነቱን ተረከቡን" የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር አመራር አባላት
Jun 08, 2023
Understanding the Australian school sectors - የአውስትራሊያን የትምህርት ዘርፎች መረዳት
Jun 06, 2023
ዑጋንዳ በተመሳሳይ ፆታ ተጣማሪዎች ላይ ይሙት በቃ የሚበይን ሕግ አፀደቀች
Jun 05, 2023
የፌዴሬሽን ምክር ቤት በጦርነቱ ዓመታት ከጋራ የታክስ ገቢዎች ከተገኘው የጋራ ገቢ የትግራይ ክልል የመካፈል መብት የለውም ሲል ወሰነ፤ የክልል አስተዳደሩ ተቃውሞ አሰማ
Jun 05, 2023
የአውስትራሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃኖይ ላይ ከቬይትናም አቻቸው ጋር ተገናኝተው ተወያዩ
Jun 04, 2023
የብሪክስ የልማት ባንክ አማራጭ ዓለም አቀፍ ገንዘብ ጠቀሜታን አስመልክቶ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ገለጣ አደረገ
Jun 02, 2023
የፌዴራል ፍርድ ቤት የአውስትራሊያ የላቀ የጦር ሜዳ ጅብዱ ሜዳል ተሸላሚ ወታደር አፍጋኒስታን ውስጥ የጦር ወንጀሎች ፈፅሟል ሲል በየነ
Jun 01, 2023
#2 Declining invitations | New Year's Eve
Jun 01, 2023
"የኢትዮጵያ አየር መንገድ የማኅበረሰብ እንቅስቃሴዎችን ስፖንሰር ለማድረግና የቡድን ቲኬት ቅናሽ ለማድረግ ፈቃደኛ መሆኑን ለማረጋገጥ እወዳለሁ" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ
May 31, 2023
"የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሲንጋፖር በረራውን ጀምሯል፤ ከኢትዮጵያ ወደ አውስትራሊያም ለመብረር አስቧል" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ
May 31, 2023
"በባሕር ማዶ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በአገራዊ ምክክሩ የራሳቸውን ተወካዮችና አገራዊ አጀንዳዎችን አቅርበው እንዲሳተፉ ይደረጋል" ፕ/ር መስፍን አርአያ
May 30, 2023
"ከኪሳራችን ለመውጣት ከተፈለገ ያለን አማራጭ ውይይት ነው፤ በጦርነት ሕይወቱን የሚያጣው ተርታው ሕዝብ ነው" - ፕ/ር መስፍን አርአያ
May 30, 2023
በቦረና 3.3 ሚሊየን በሶማሌ ክልል 2 ሚሊየን የቤት እንሰሳት በድርቅ ሳቢያ ለሞት ተዳረጉ
May 29, 2023
"የእኛ ሥራ ሕዝብ በእጅጉ አያግባቡንም የሚላቸው ብሔራዊ አጀንዳዎች መርጦ፤ መሣሪያዎቻቸውን አስቀምጠው እንዲወያዩ ማድረግ ነው" - ፕ/ር መስፍን አርአያ
May 28, 2023
የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥትን የዕዳ ጣራ ከፍ ለማድረግ ከመርህ አኳያ ከግብቦሽ ላይ ተደረሰ
May 28, 2023
የኢትዮጵያውያን ምሁራን ሚና፤ "ከተማረ ይግደለኝ እስከ ምሁር የት አለ?"
May 28, 2023
ምሁራን እነማን ናቸው?
May 28, 2023
የሱዳን ተኩስ አቁም መርጋት አጠራጥሯል
May 26, 2023
Amharic: The Uluru Statement from the Heart
May 26, 2023
"አፍሪካውያን እራሳችንን ማስከበር የሚገባን ዘመን ላይ መድረስ እየቻልን አልደረስንም" ዶ/ር ይርጋ ገላው
May 25, 2023
"የብሔረተኝነት ስሜት የብሔር ጠላት ከሌለው ጠንካራ ሆኖ ስለማይቀጥል፤ ሕዝቡ የማይጨነቅበትና የማይኖርበት የታሪክ ቁርሾ ላይ የተመሠረተ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው
May 25, 2023
"ትምህርት ድንቁርናን፣ ልማት ድህነትን፣ ፖለቲካ ግጭትን የሚያባብስ ከሆነ የምንገነባው አገር የደሃው ሕዝብ አይደለም ማለት ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው
May 25, 2023
ዝነኛዋ ድምፃዊት ቲና ተርነር በ83 ዓመቷ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች
May 25, 2023
How to find a rental property in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የኪራይ ቤት እንደምን እንደሚፈልጉ
May 23, 2023
የኢሬቻ ቱሉ በዓል በሜልበርን-አውስትራሊያ ተከበረ
May 22, 2023
“ፕሬዚደንት ሙስጠፌ ሰው በደሙ ሳይሆን በሰውነቱ የሚታይበት ራዕይ ለኢትዮጵያ አምጥቷል፤ ወደፊት የኢትዮጵያ መሪ ይሆናል ብዬም አምናለሁ” - ዶ/ር ጎርሴ ኢስማኢል
May 22, 2023
Learn English #1 Inviting friends | Beach safety
May 22, 2023
"እኔ አገር የለኝም" - ዶ/ር ይርጋ ገላው ወልደየስ
May 21, 2023
የብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጉባኤ ባለ ዘጠኝ ነጥብ መግለጫ አውጥቶ ተጠናቀቀ፤ የአማራ ሕዝባዊ ግንባር መመሥረቱ ተገለጠ
May 21, 2023
የቡድን ሰባት አገራት መሪዎች ሂሮሺማ ታድመዋል
May 19, 2023
75 በመቶ 'ሕገ መንግሥቱ ይሻሻል' የሚል የሕዝብ አስተያየት የተንፀባረቁበት ነው የተሰኘለት የፖሊሲ ጥናት ግኝት ሰሞነኛ የውይይት አጀንዳ ሆኗል
May 19, 2023
"መጽሐፌን 'የዘሩት ሲያፈራ' ያልኩት ወደ ኩባ የተላኩ ወጣቶች ዕውቀት ቀስመው ተመልሰው ለኢትዮጵያ አገልግሎታቸውን ስላበረከቱ ነው" ደራሲ ደመቀ ዘነበ
May 18, 2023
ከታጠቅ ጦር ሠፈር ወደ ኩባ ወጣቶች ደሴት
May 18, 2023
በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ሉላዊ የሙቀት መጠን 1.5 ዲግሪ ሊያልፍ እንደሚችል ተመለከተ
May 18, 2023
How to prevent family violence in migrant communities in Australia - አውስትራሊያ ውስጥ የቤተሰብ ጥቃትን በፍልስተኛ ማኅበረሰባት ዘንድ እንደምን መግታት እንደሚቻልዎ
May 17, 2023
የእናቶች ቀን በአገረ አውስትራሊያ
May 15, 2023
"የድሮ ትዝታዎችን ማስታወስና ታሪክን ማካፈል አስደሳች ነው" - የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ እግር ኳስ ተጫዋች ኤርሚያስ ወንድሙ
May 15, 2023
ለአረጋውያን ክብካቤ ሠራተኞች ለቋሚ ነዋሪነት የሚያበቃ የቪዛ ቅድሚያ ሊሰጥ ነው
May 15, 2023
በአዲስ አበባ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች አገልግሎት ሰዓት ወደ 16 ሰዓታት ሊራዘም ነው
May 15, 2023
"አሁን ባለው ሁኔታ ስለ ዋጋ ግሽበትና የወለድ መጠን መጨመርና አለመጨመር እርግጠኛ ሆኖ መናገር አይቻልም" ዶ/ር ዮናታን ድንቁ
May 12, 2023
"በጀቱ ያተኮረው የዋጋ ግሽበትን ማረቅ ላይ ነው ብዬ ነው የማስበው" - ዶ/ር ዮናታን ድንቁ
May 12, 2023
" ለመላው እናቶች በሙሉ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንላችሁ ። " - ወ/ሮ ትንሳኤ ሙሉጌታ
May 12, 2023
"የአንድ አገር የመሬት ፖሊሲ መቀረጽ ያለበት የመንግሥት ስልጣንን መገደብና የአርሶ አደሮችን መብትና ነፃነት ማስፋት በሚቻልበት ሁኔታ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል
May 11, 2023
"መሬትን በብሔር ከተረዳነው ኢትዮጵያ ውስጥ አንድ ዜጋ ከተወለደበት ሥፍራና ከብሔሩ ውጪ መሬት የማግኘት ዕድሉ ጠባብ ነው" ዶ/ር ብራይትማን ገ/ሚካኤል
May 11, 2023
"አሁን ላለንበት የፖለቲካ ቀውስ የመሬት ባለቤት ሕገ መንግሥቱ ላይ የሠፈረውን ብሔርን መሠረት ያደረገ አረዳድ ስላለ ነው" - ዶ/ር ብራይትማን ገብረሚካኤል
May 11, 2023
ቻይና አውስትራሊያ ላይ ለዓመታት የጣለችው የንግድ ማዕቀብ ሰሞኑን ያከትማል ተብሎ ይጠበቃል
May 11, 2023