እንወያይ

By DW

Listen to a podcast, please open Podcast Republic app. Available on Google Play Store and Apple App Store.

Image by DW

Category: Politics

Open in Apple Podcasts


Open RSS feed


Open Website


Rate for this podcast

Subscribers: 1
Reviews: 0
Episodes: 100

Description

በሣምንቱ በተከሰቱ በዋናነት የኢትዮጵያ እንደ አስፈላጊነቱ የዓለም ዐበይት ፖለቲካዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ጉዳዮች ላይ ዶይቼ ቬለ ጉዳዩ በቀጥታ የሚመለከታቸውን በመጋበዝ ውይይት ይካሔዳል። በውይይቱ የመንግሥት ባለሥልጣናት፣ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ በተለያዩ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሙያዎች ይጋበዛሉ። በየሣምንቱ እሁድ የሚተላለፈውን የዶይቼ ቬለ የውይይት መሰናዶ በየትኛውም የፖድካስት ምርጫዎን በምታገኙባቸው መንገዶች ማድመጥ ትችላላችሁ።

Episode Date
የትግራይ ክልል ጦርነት ፤ የአማራ ክልል ውጊያ ፤ የኢትዮጵያና የኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራሉ?
Oct 25, 2026
ውይይት፤ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወዴት?
Oct 18, 2026
ትግራይ፦ የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መፋለሚያ?
Oct 11, 2026
ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የአዲስ መንግሥት ምሥረታ ዝግጅትና የጦርነት እልቂት
Sep 27, 2026
ፅምዶ/ጥምረት ወዴት?
Sep 20, 2026
ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤት መቅረት ማን ይጠየቅ?
Sep 13, 2026
በኢትዮጵያ ሰላም ለምን እውን መሆን አልቻለም?
Sep 06, 2026
የኦባሳንጆ የሰላም ጥረት በፌደራል መንግሥትና በትግራይ ክልል መካከል ያለውን ውጥረት ያረግባል?
Aug 30, 2026
እንወያይ፤ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ምክረ ሀሳቦች ምን ያህል ተፈፃሚ ናቸው?
Aug 23, 2026
ኢትዮጵያ አሰቃቂ ግፎች ከሚፈጸምበት የግጭት አዙሪት መውጣት ለምን ተሳናት?
Aug 16, 2026
ስደት፣ መንከራተት፣ ሞት ማቆሚያው የት?
Aug 02, 2026
የሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ሙሉ ስርጭት
Jul 26, 2026
እንወያይ: ኢትዮጵያ ለዓመታት የጠበቀችው ሀገራዊ ምክክር ወዴት?
Jul 26, 2026
ዉይይት፣ የአዲስ አበባ፣ የመቀሌና የአስመራ መሪዎች ዉዝግብ ንሯል፤ቀጥሎስ? ጦርነት ወይስ ሰላም?
Jul 19, 2026
ምክክሩ በመጨረሻው ምዕራፍ ተስፋ እና ስጋት
Jul 12, 2026
እንወያይ፤ የትግራይ ክልል ቀዉስ ወዴት እያመራ ነዉ? መፍትሔዉስ?
Jul 05, 2026
በአርሲ ዞን ጥቃት ግድያው ለምን ተደጋገመ?
Jun 22, 2026
ውይይት፤በምርጫው ከሚያሸንፈው መንግስት በመጭው አምስት የስልጣን ዓመታት ምን ይጠበቃል?
Jun 12, 2026
ዉይይት፤ ቅድመ ምርጫ፣ ምርጫ እና ድኅረ ምርጫ በጋዜጠኞች ዕይታ
Jun 07, 2026
ዉይይት፣ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫ የሐገሪቱን ችግሮች ለማቃለል ይፈይድ ይሆን?
May 24, 2026
እንወያይ፤ በኢትዮጵያ የመናገር ነጻነት እና የጋዜጠኝነት ፈተናዎች
May 17, 2026
በቋፍ ያለው የሀገር ውስጥና የአፍሪቃው ቀንድ አካባቢ ፖለቲካዊና የፀጥታ ሁኔታ
May 10, 2026
የሰባተኛው የኢትዮጵያ ጠቅላላ ምርጫ ዝግጅትና ተግዳሮቶቹ
May 03, 2026
የመካከለኛው ምሥራቅ ውጥረት ኢትዮጵያ ላይ ያሳደረው ጫና እንዴት ይቃኛል?
Apr 26, 2026
ውይይት፤ የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ 8 የስልጣን አመታት ሲቃኙ
Apr 12, 2026
እንወያይ፣ የእስራኤል-ዩናይትድ ስቴትስና የኢራን ጦርነት ዳፋ ለአፍሪቃ ቀንድ
Apr 05, 2026
በኢትዮጵያ ሰባተኛ አጠቃላይ ምርጫ የሴቶች ተሳትፎ እና ዐበይት ጉዳዮች
Mar 29, 2026
ውይይት፤ ኢትዮጵያ ብርቱ ፈተና የደቀነውን የነዳጅ እጥረት እንዴት ትወጣ?
Mar 22, 2026
የኢራን ጦርነት ለዓለምና ለቀጠናችን ያለው አንድምታ
Mar 15, 2026
እንወያይ፤ የነጻ ፕሬስ እና የጋዜጠኞች ፈቃድ መሰረዝ ተጽኖ በኢትዮጵያ
Mar 08, 2026
የኢትዮጵያን የፖለቲካ ውጥረት ያባባሰው የፌዴሬሽን ምክር ቤት ውሳኔ
Mar 01, 2026
እንወያይ: የአፍሪቃ ሕብረት ግጭቶችን ለማስቆም ለምን ተሳነው?
Feb 22, 2026
እንወያይ፤ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወደየት ያመራ ይሆን?መፍትሄውስ ምን ይሁን?
Feb 15, 2026
የትግራይ ግጭት እና ዘላቂው መፍትሔ
Feb 08, 2026
ውይይት፤ የትራምፕ ሽምግልና ለኢትዮጵያ ምን ይዞ ይመጣ ይሆን?እንዴትስ ጥቅሟን ታስከብር?
Feb 01, 2026
ባለሙያዎች ከዓመታት በኋላ ወደ ነጠላ አሐዝ ስለወረደው የኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት ምን ይላሉ?
Jan 25, 2026
ዉይይት፣ የትራምፕ አስተዳደር ርምጃ፣ የዓለም ሕግና ሥርዓት እንዴትነት
Jan 18, 2026
ዓለም በጎርጎሪዮሱ 2025፥ ዐበይት ኩነቶች
Jan 04, 2026
ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ ስደተኞች በአሜሪካና በአውሮፓ የገጠማቸው ፈተና
Dec 28, 2025
የመገናኛ ብዙኀን ሁኔታና መጪው ምርጫ በኢትዮጵያ
Dec 21, 2025
ቲክ ቶክ ለኢትዮጵያ የበረከት ወይስ የመርገምት መንገድ?
Dec 14, 2025
እንወያይ፤ ጦርነት ያባባሰው ወሲባዊ ጥቃት በአማራ ክልል
Dec 07, 2025
ዉይይት፣ የኢትዮጵያ የምርጫ ዝግጅት፣ የተቃዋሚዎች ሥጋትና የሰላም ጥያቄ
Nov 30, 2025
የኢትዮጵያ ግጭት ከጎረቤት የጎረቤት አገራት ከኢትዮጵያ ምን ያስተሳስረዋል?
Nov 23, 2025
ውጥረት ያነገሰው የሰሞንኛው የህወሓት ታጣቂዎች እንቅስቃሴ እና ያስከተለው ስጋት
Nov 16, 2025
የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያ እና ብር ወዴት እያመሩ ነው?
Nov 09, 2025
መፍትሄ ያጣው ግጭትና የልማት እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ
Nov 06, 2025
እንወያይ፤ መንግሥት ለሕዝብ ጥያቄዎች ከምርጫ በፊት መልስ ያገኝላቸዉ ይሆን?
Oct 26, 2025
ሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ምልከታ
Oct 19, 2025
እንወያይ፣ ሥር የሰደደዉ የኢትዮጵያዉያን ክፍፍል መፍትሔ አለዉ ይሆን?
Oct 05, 2025
ውድቀት የገጠመው የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግቢያ መዳኛው ምን ይሁን?
Sep 28, 2025
እንወያይ፤«የጦርነት ዳመና»
Sep 21, 2025
ባለፈው ዓመት በኢትዮጵያ ምን ምን ዐበይት ጉዳዮች ተከሰቱ?
Sep 14, 2025
የታላቁ የህዳሴ ግድብ ግንባታ፣ የተጣለበት ተስፋ እና የተገተረው ድርድር
Sep 07, 2025
ለመንግስት ሠራተኞች የተደረገው የደሞዝ ጭማሪ፣ ስጋቱና ዘላቂው መፍትሔ
Aug 31, 2025
እንወያይ፤ ለኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት ዋና ዋና ፈተናዎች እና መፍትሔዎች
Aug 24, 2025
አንድ ለአንድ፤ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ያሬድ ኃይለማርያም
Aug 22, 2025
ዝምታ ያጠላበት ወሲባዊ ጥቃት በኢትዮጵያ
Aug 17, 2025
እንወያይ፤ግጭት እና ጦርነት ላጠላበት የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዘላቂ መፍትሔ እንዴት ይምጣ?
Aug 11, 2025
የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምክክር እና የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ
Aug 03, 2025
እንወያይ፤ 40ኛ ዓመት የእርዳታ ኮንሰርት- በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና ጥያቄ እንዴት ይመለስ?
Jul 27, 2025
አንድ - ለ - አንድ፤ ከአቶ በቀለ ገርባ ጋር
Jul 18, 2025
የኢትዮጵያ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ ይደረጋል የተባለ ማሻሻያ ለምን ሥጋት ፈጠረ?
Jul 13, 2025
ዉይይት፤ ኢትዮጵያ ዉስጥ የነዳጅ ዘይት ዋጋ መናር፣እጥረትና እስከፊ ጫናዉ
Jul 06, 2025
እንወያይ፤ «የሕዝብ ለሕዝብ» የተባለለት ግንኙነት ወዴት ያመራል?
Jun 29, 2025
ከተለጠጠው ትግል ባሻገር የኢትዮጵያ ዕጣ ፈንታ ምን ይሁን?
Jun 22, 2025
በኢትዮጵያ አሳሳቢው የተፈናቃዮች ይዞታ ተስፋና መፍትሄው
Jun 15, 2025
መጪው ምርጫና የተቃዋሚ ፓርቲዎች ይዞታ
Jun 08, 2025
የተካረረው የህወሓት እና የፌዴራል መንግስቱ መካሰስ የት ይደርስ ይሆን?
Jun 02, 2025
የተካረረው የህወሓት እና የፌዴራል መንግስቱ መካሰስ የት ይደርስ ይሆን?
Jun 01, 2025
እንወያይ፤ የኢትዮጵያ ህክምና ባለሞያዎች ጥያቄ እንዴት መልስ ያገኝ?
May 25, 2025
የኢትዮጵያ የፓርቲ ፖለቲካ ከ1997 ምርጫ ወዲህ ከወዴት አለ?
May 18, 2025
አሳሳቢው በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ መራቅ
May 04, 2025
እንወያይ፣ በአማራ ክልል የሚደረገዉ ግጭት መነሻዉ፣ ጉዳቱና መፍትሔዉ
Apr 27, 2025
እንወያይ፤ የኢትዮጵያ የፕረስ ነጻነት ወዴት እያመራ ነው?
Apr 21, 2025
ያለፉት ሰባት ዓመታት የኢትዮጵያ ጉዞ
Apr 13, 2025
ኢትዮጵያ ከ50 ዓመት በኃላ ወደ ተሻለ ሰላም፣ ሀገራዊ አንድነት እና የፖለቲካ ምህዳር ለምን መሻገር አቃታት?
Mar 30, 2025
የኢትዮጵያ ባንኮች ውህደት፦ በግዳጅ ወይስ በገበያው ፍላጎት?
Mar 16, 2025
«ለኦሮሚያ ዘላቂ ሰላም የሽግግር መንግስት ምስረታ የመፍትሔ ሃሳብ እና አንድምታው»
Mar 09, 2025
እንወያይ፦ የኢትዮጵያና ኤርትራ የቃላት ጦርነት ወዴት ያመራል?
Mar 02, 2025
የእርዳታ መታገድ አሉታዊ እና አዎንታዊ ፋይዳ
Feb 16, 2025
እንወያይ፣ የኢትዮጵያ ፈርጀ-ብዙ ቀዉስ፣ ምክንያቱና መፍትሔዉ
Feb 07, 2025
የትራምፕ ውሳኔዎች መዘዝ ለኢትዮጵያ እና ለኢትዮጵያውያን
Feb 02, 2025
እንወያይ፤ የበቀል ፖርኖግራፊ - የበይነ መረብ ሰላባ የሆኑት ወጣት ኢትዮጵያዉያት
Jan 19, 2025
እንወያይ፦ የአራት የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶች ዕግድ ስለ ኢትዮጵያ የሲቪክ ምኅዳር ምን ይናገራል?
Jan 12, 2025
ድርድሮች እና ስምምነቶች ይፋ ያለመደረጋቸው አንድምታ
Jan 05, 2025
የ2024 ዓ.ም ዐበይት ክስተቶች አንድምታቸውና መዘዞቻቸው
Dec 29, 2024
ሰላም እንዴት ይምጣ?
Dec 15, 2024
ዉይይት፤ የገዥዉ ብልፅግና ፓርቲ የ 5 ዓመት ጉዞ - ስኬት እና ድክመት ሲገመገም
Dec 08, 2024
ውይይት፤ የአማራ ክልል ምስቅልቅል እና የክልሉ ነዋሪ ሰቆቃ እንዴት ያብቃ?
Dec 01, 2024
አንድ - ለአንድ፦ ከአቶ አንዳርጋቸዉ ጽጌ ጋር
Nov 29, 2024
የኦሮሞ ህዝብ ሰቆቃ ማብቂያ ያገኝ ይሆን ? ተፋላሚዎች ተስፋ ይሰጡት ይሆን ?
Nov 24, 2024
የእንወያይ ፕሮግራም ማስተዋወቂያ
Nov 20, 2024
Diskussion-Addis Abeba Corridor Development necessary or urgent? 15.11.2024 - MP3-Stereo
Nov 15, 2024
ዉይይት፣ የትራምፕ ድል፣ መርሐቸዉ፣ የዓለም ሥጋትና ተስፋ
Nov 10, 2024
በኢትዮጵያ የኤኮኖሚ ለውጥ ወይንስ የፖሊሲ ማሻሻያ?
Oct 27, 2024
የአፍሪቃው ቀንድ ውጥረት
Oct 20, 2024
የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች በአማራ ክልል ይካሄዳል ያሉት «የዘፈቀደ የጅምላ እሥር»
Oct 13, 2024
ለመንግስት ሰራተኞች የታሰበው የደሞዝ ጭማሪ ምን ያህል ይደጉማል ?
Sep 29, 2024
ውይይት፤እያሽቆለቆለ ለመጣው የተማሪዎች ውጤት እና የትምህርት ጥራት መፍትሄ ይኖረው ይሆን?
Sep 22, 2024